የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ በመስራት ላይ ነን ኣሉ

የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ከቴክኖሰርቪ ድህረ ገጽ ላይ ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ወደ 200 መቶ ሺ የምቆጠሩ የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች በኣለም ደረጃ ጥራት ያለውን ቡና የምያመርቱ ቢሆንም ከቡና ምርት ማግኘት ያለባቸውን ያህል ገቢ ባለማግኘታቸው የተነሳ በድህነት ኑሮኣቸውን በመግፋት ላይ ይገኛሉ።
እንደድረገጹ ትንተና ከሆነ እነዚሁ የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች በድህነት ኑሮኣቸውን እንድገፉ ምክንያት የሆናቸው ኣነስተኛ የመሬት ይዞታ ባለቤት ከመሆናቸው በተጨማሪ ከዚሁ ዝቅተኛ ምርት ስለምያመርቱ ነው። ለዚሁም እንደ ፈሬንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር ከ213 ጀምሮ ቴክኖሰርቪ ከኣይዲኣች፤ኔስትል እና ከሌሎች መሰል ድርጅቶች ጋር በመተባበር የሲዳማ ቡና ኣብቃይ ኣርሶ ኣደሮች ገቢን ለማሳደግ እየሰራሁ ነኝ ይላል።

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ