በደቡብ ክልል በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በሃዋሳ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው የስፖርት ውድድር በሲዳማ ተማሪዎች አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የመዝጊያ
ፕሮግራሙን የተከታተለው የወራንቻ ኢንፎርሜሽን
ኔትዎርክ ሪፖተር እንደዘጋበው፤ የሲዳማ
ተማሪዎች በክልል ደረጃ ተዘጋጅቶ ለሁለት
ሳምንታት በተካሄደው በዚህ ውድድር ላይ በእግር
፣በመረብና በእጅ ኳስ ፣በአትሌቲክስ፣ ፣
በውሃ ዋና፣ ፣ በሜዳና በጠረጴዛ ቴኒስ ፣
ተሳታፊ ሆነዋል ።
በፓራሎምፒክ
ወይም በአካል ጉዳተኞች የስፖርት ውድድርም
የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ወክለው
የተሳተፉ የሲዳማ ተማሪዎች
11 የወርቅ
፣9 የብር
፣10 የነሀስ
ሜዳሊያ አግኝተዋል።
Comments
Post a Comment