ድንገት የእሳት ቃጠሎ ለደረሰበት ሰው መድረግ ያለበት የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ

•    የእሳት ቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን ሰው በአፋጣኝ ከቃጠሎው ቦታ ማራቅ
•    በጣም ያለቀዘቀዘ ወይንም በረዶ ያልሆነ ውሃን በተቃጠለው አካል ላይ ማደረግ ምክንያቱም በረዶ ቃጠሎ የደረሰበትን ቆዳችንን ስለሚጎዳ ነው።
•    ማንኛውንም ልብስ ወይም ጌጣጌጥ አደጋው ከደረሰበት ሰው ላይ ማውለቅ፥ ነገር ግን ከቆዳ ጋር ተጣብቆ ያለ ማንኛውንም ነገር ለማንሳት መሞከር ለመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ተገቢ አይደለም፡፡
•    አደጋው የደረሰበት ሰው በብርድ እንዳይጠቃ መከላከል
•    የህመም ማስታገሻ መድሀኒቶች በአቅራቢያ ካገኙ መስጠት
•    በአፋጣኝ ወደ ህክምና ቦታ መውሰድ ናቸው።

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ