የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር የከተማዋን ፈሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ማስተር ፕላን ድዛይን ሊያስራ መሆኑ ተሰማ

የሃዋሳ
ከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከጥቂት ኣመታት ወዲህ
በከፍተኛ ፍጥነት በመጨመር ላይ ከመሆኗ ጋር
ተያይዞ በከተማዋ ያለውን የፍሳሽ ማስወገጃ
መስመሮች ኣቅም ማሳደግ ኣስፈላግ መሆኑ
ታውቋል።
የሃዋሳ
ከተማ በኣገሪቱ ካሉት ከተሞች መካከል በደረቅ
እና ፈሳሽ ቆሻሻ ኣወጋገድ ኣንጻር መልካም
ተሞክሮ ያላት ብትሆንም በተለይ በክረምት
ወቅት በኣንዳንድ የከተማዋ ቀበሌያት የተዘረጉት
የፍሳሽ ማስወጋጃ መስመሮች በቆሻሻ በመዘጋታቸው
የተነሳ የጎርፍ መጥለቅለቅ ኣደጋዎች እንደምከሰቱ
ይታወሳል።
Comments
Post a Comment