በታላቁ የሲዳማ ወንዝ ላይ ከሲዳማ ውጪ በመገንባት ላይ ያለው የገናሌ የሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ 46 በመቶ መጠናቀቀ ተነገረ

ትላልቅ የሲዳማ ወንዞች  የሆኑት እንደ ኤሬርቴ፤ ጋላና፤ ሎጊታ፤ ቦኖራ፤ ሃምሌ እና ሌሎች ወንዞች ከሲዳማ እና ከባሌ ተራራማ ኣከባቢዎች እየተነሱ የሲዳማን የውሃ ሀብት ኣማጠው የሚገቡሩለት የገናሌ የሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ ግማሽ ከመቶ ተጠናቋል።

ሰሞኑን የመንግስት ዜና ኣውታሮች ከስፍራው እንደዘጋቡት፤ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅም 254 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ያመነጫል ተብሎ የምጠበቅ ሲሆን፤ በአሁኑ ግዜ የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ተጠናቆ የግድቡ ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
የፕሮጀክቱን የስራ እንቅስቃሴ የጎበኘው የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ጊዜ እንዲጠናቀቅ ከመገናኛ አውታሮች ጋር የተያያዙና ሌሎች ያሉበትን ችግሮች ሊፈቱ ይገባል ብሏል፡፡
የዜናው ምንጭ ፦http://www.ertagov.com/amharic/index.php/component/k2/item/3497-2014-02-03-13-21-47
ጥቂት ስለ ፕሮጀክቱ
PROJECT LOCATION
This Hydropower project site lies at Bale-Medewellabu zone in Oromia region. It is 630 km far from Addis Ababa. It¡¯s located at North East of Guji zone in 32 km distance.
The project includes constructions like:-dam, cave, water outlet, power house and power transmission and distribution stations.
The consultancy service is given by MWH international Company in collaboration with two different domestic companies. China Gezhouba Group Company Limited-CGGC works as a contractor.
The project is supposed to be completed within 48.5 months. By December 2012, 20.84% of the construction has done since March, 2008.
Now, 400 foreigners and 440 local workers are involved in the project. It is expected that 2,400 Ethiopians and 600 foreign workers will be enrolled by the project when it starts work fully.

ምንጭ፦ http://www.eepco.gov.et/abouttheproject.php?pid=28&pcatid=2

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ