ሰበር ዜና፦ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ኣንድ ህንጻ በእሳት ተያይዟል

በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ኣንድ ህንጻ በእሳት ተያይዟል። እንደ ኣይን እማኖች ገለጻ ከሆነ ከህንጻው የምንቀለቀለው እሳት በኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ይታያል።
እስከ ኣሁን ባለን መረጃ መሰረት የህንጻው የላይኛው ፎቆች በእሳት ቃጠሎው የወደሙ ሲሆን በሰው ነፍስ ላይ የደረሰው ጉዳት ግን ኣለመኖሩን ያልተረጋገጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በእሳት ቃጠሎው የወደመውን ህብረትን በተመለከተ የዩኒቨርሲቲው ኣስተዳደር በቅርቡ መረጃ ይሰጣል ተብሎ  ይጠበቃል።
ዝርዝር መረጃው እንደደረሰን እናቀርባለን

Comments

Popular posts from this blog

ስለከሸፈው “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” ጥራዝ አንዳንድ ነጥቦች

SIDAMA Micro-Finance Institution

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት