የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያደረገው የመመሪያ ለውጥ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ የከፈቱ የግል ባንኮችን ሂሳቦችን አግዷል የተባለው ዘገባ ልክ እንዳልሆነ እና አዲሱ የባንክ መመሪያም በደንበኞች ላይ የሚፈጥረው ችግር እንደማይኖር አስታወቀ።
የኢትዮጵያ መንግስት የሚቆጣጠረዉ ንግድ ባንክ ከ600 በላይ ቅርንጫፎች አሉት። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አንድ የግል ባንክ አስተያየትን አካቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ