አዲሱ ጠ/ሚንስትርና የአዲስ ካቢኔ ጉዳይ



አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሀገሪቷን ለመምራት ቃለ-መሃላ የገቡት ባለፈው መስከረም ወር እንደነበረ የሚታወስ ነው። አቶ ኃይለ-ማርያም፤ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ካቢኔያቸውን ለኢትዮጵያ ፓርላማ ያቀርባሉ
ተብሎ ቢጠበቅም ፣ በይፋ ሲከናወን አልታየም። በተለይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን ሥልጣን የያዘው ሰው እስካሁን ግልጽ አልተደረገም። የካቢኔው ይፋ አለመሆንና በተለይም የውጭ ጉዳይ እስካሁን አለመሾሙ ምክንያቱ ምን ይሆን? በዚሁ ጉዳይ ላይ ገመቹ በቀለ ፣ ኒውዮርክ ከሚኖረው ወጣት የፖሊቲካ ተንታኝ ፣ጀዋር መሐመድ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል።
አዲሱ ጠ/ሚንስትርና የአዲስ ካቢኔ ጉዳይ

Comments

Popular posts from this blog

ስለከሸፈው “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” ጥራዝ አንዳንድ ነጥቦች

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

SIDAMA Micro-Finance Institution