ደኢህዴን መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው



አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመንን የሁለተኛ ዓመት መደበኛ አፈጻጸምና የታላቁ መሪን የመለስ ዜናዊን ራዕይ ለማሳካት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን በዝርዝር ገመገመ፡፡

ለታላቁ መሪ ጓድ መለስ ዜናዊ የህሊና ጸሎት በማድረግ ማዕከላዊ ኮሚቴው ትናንት በጀመረው መደበኛ ስብሰባ ታላቁ መሪ ባወጡት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በሚፈጸምበት ዝርዝር ሁኔታ ላይ ተዘጋጅተው በቀረቡ ሰነዶች ላይ በመወያየት አቋም ወስዷል።
ድርጅቱ በላከው መግለጫ እንዳብራራው፤ በየደረጃው የሚገኙትን ድርጅታዊ፣ መንግሥታዊና ህዝባዊ አመራሮችንና አደረጃጀቶችን ተቋማዊ በማድረግ የህዳሴውን ጉዞ ለማሳካት በቀረበ ሰነድ ላይ በመወያየት የአፈጻጸም ሰልቶች ተቀይሶ በፍጥነት ተግባራዊ እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል።
በገጠር ሥራዎች ረገድ ባለፈው ዓመት በአካባቢ ልማት ጥበቃ የነበረው የህዝብ አደረጃጀት ተሳትፎ ከቀዳሚዎቹ ዓመታት የተሻለ አፈጻጸም የታየበት ሲሆን፤ ወደ በልግ መኸር የግል ማሳ ሥራዎች በመሸጋገር ረገድም በአንዳንድ አካባቢዎች መልካም ውጤቶች መመዝገባቸውን የማዕከላዊ ኮሚቴ አረጋግጧል።
ምርትንና ምርታማነትን ለማሳደግ ሁሉንም የቴክኖሎጂ ግብዓቶች እጅ በእጅ በመግዛት ጥመርታውን ጠብቆ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ የነበሩ ክፍተቶችን በዝርዝር መመልከታቸውን መግለጫው ጠቁሟል።
በከተሞች በሥራ ፈጠራ፣በቤቶች ልማት፣በማህበራዊና በመሰረተ ልማት ዝርጋታ የታየው ለውጥ የተሻለ ሲሆን፤ በየደረጃው የሚቀርቡ ጥያቄዎችን በአግባቡ ተገንዝቦ ፈጣን ምላሽ በመስጠት ረገድ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ጉድለቶችን በቀጣይ ሊታረሙ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኮሚቴው አስገንዝቧል፡፡ 
የኮሚቴው መደበኛ ስብሰባ የ2004 ዓመት በሁሉም መስኮች የነበሩትን አፈጻጸሞች ጥንካሬዎችና ውስንነቶች በጥልቀት በመለየት በ2005 ዕቅድ አቅጣጫዎች እንደሚወሰን ይጠበቃል። 
የጋዜጣዊ መግለጫውን ሙሉ ቃል እንደምከተለው ቀርቧል፦
Statement Released from the Secretariat of the Council 
of the SEPDM
It is with a broken heart the Southern Ethiopian People’s Democratic Movement expresses its deep sorrow over the death of prime minister of the FDRE and chairperson of the EPRDF comrade  Meles Zenawi. The death of our great leader is very shocking, particularly to the nations, nationalities and peoples of the southern Ethiopia. He was an unmatched leader who enabled the nations, nationalities of the region relieve from the brutal systems and ensure and achieve stable peace, irreversible democratic system and sustainable economic progress.
The late prime minister was a leader who accomplished a fruitful task to build a political 
organization and a leadership that has been shaped by a strong political line, beyond ensuring the respect of the basic rights of the nations, nationalities and peoples of south Ethiopia and guarantee these rights in the constitution, being helped by his stable, intelligent and patience oriented leadership.
H.E Ato Meles Zenawi, though physically departed from us, we feel he is alive as the policies he formulated,  and the organizational and governmental institutions he built has ensured the bright future of our country.
Even though he has departed from us physically, the constructive outlook he had for his country and peoples, particularly the vision he had to make Ethiopia competent in the international level will continue strengthened. The stride of renaissance he launched would continue strengthened aggressively.
Nevertheless the sudden death of our leader has shocked us, the popular line he  outlined and the developmental and democratic vision he envisaged has been owned by millions who are endeavoring vigilantly with devotion for the realization. SEPDM-EPRDF strives with commitment ever than before in ordered that the activities launched by our leader, who has sacrificed his life working tirelessly and without break for 37 years, be finalized.
We! The entire members and the leadership of the organization are expected to strive ever than before to make a reality the vision of our great leader by using the popular line we learnt from him and the procedures and organization put in place.
SEPDM –EPRDF calls upon the entire Peoples of the region and our country, to speed up the 
stride of reform and growth they have launched, being assisted by the developmental and 
democratic system that has been built.

                             SEPDM –EPRDF Wishes strength to all who felt sorrow over the Death of ourleader  

http://www.eprdf.org.et/web/sepdm/home

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር