ሲዳማ ውስጥ ጋብ ብሎ የነበረው እስር ቀጥሏል፤ ሰዎች እውኔት በተናገሩ እየታሰሩ ናቸው

ካላ ኡጋሞ ሃናጋ የተባሉ ግለሰብ በሲዳማ ዞን በማልጋ ወረዳ የወረዳው ነዋሪዎች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ሰዎችን መታሰራቸው እና በወረዳው ያለው የእስረኞ ኣያያዝ ኣሳሳብ ደረጃ ላይ መሆኑን እና ወደ 56 የምሆኑ እስረኞች በኣንድ ጠባብ ክፍል ለመቆሚያ  እንኳን የምሆን ቦታ በሌለበት ሁኔታ ታስረው እንደምገኙ የምገልጽ መልዕክት በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ በማስቀመጣቸው የተነሳ መታሰራቸው ብሎም በመከሰሳቸው ተነግሯል።


ካላ ኡጋሞ ሃናጋ
  

Arrest and torture have been commonplace occurrences in Sidamaland and it has been worsened since last June when Sidama public pressed the demand of Self adminstration right. Since then, many Sidamas are languishing in jails illegally. Charges brought up against them are fake and fabricated. For instance, Ougamo Hanaga, who is an employee of Save the Children, made the following comment on facebook about the ordeal of innocent Sidamas and he was arrested few days later. He then charged with terrorism.



http://sidamaliberation-front.org/

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ