የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ለመተካት የሲዳማን ህዝብ የማሳመን ስራ በምስጥር በመሰራት ላይ መሆኑ ተሰማ::


በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የተከሰተው የፖለቲካ ኣለመረጋጋትና ኣለመተማመን ያሰጋው የኢህኣዴግ ኣገዛዝ ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን ከሃላፊነታቸው ለማንሳት የሲዳማን ህዝን የማሳመን ስራ ጀምሯል:: ታማኝ ምንጭች እንዳሉት ኣቶ ሽፈራውን እንዲተኩ በጃፓን የኢትዮጵያ በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ታጭተዋል::

ዝርዝር ዜናውን የምቀጥለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ:
ምንጭ : http://www.ethiolion.com/ 
http://www.ethiolion.com/Pdf/031112_Shiferaw_Shigute.pdf



Comments

Popular posts from this blog

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ