Posts

ADUGNA DUMMO SIDAMA ፍለጋ አዱኛ ዱማ የሲዳሞ አንጋፋ ከያኒ ጋር የተደረገ ቆይታ YouTube

Image

ለገናም ለቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓልም ሀዋሳ ተዘጋጅታለች።

የሀዋሳ ከተማ ትናንት ትታወቅበት የነበረችውን የቱሪዝም፣ የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የመኖሪያ ማዕከልነት በ2012 ይበልጥ ተጠናክሮ ይገኝ ዘንድ በስራ ላይ ነች። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ በመሆን ጅማሬዋን ያቀናችው ሀዋሳ በያዝነው አመት በርካታ ክልላዊ፣ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ ይዘት ያላቸው ሁነቶችን በበቂ ዝግጅት ለማስተናገድ ሙሉ አቅም እና ቁምና ያላትም ሆና ትገኛለች። በዚህ ረገድ በከተማዋ የሚገኙ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ይህን ለሀዋሳ ዘርፈ ብዙ ተመራጭነት ምቹ አጋጣሚ ሆነው ከመገኘት ባሻገር ብቁ የመስተንግዶ ማዕከልነታቸውን በማስመስከር እና እርካታ ያለው አግልግሎት በመስጠትም ጭምር የሚታወቁበት አመት ይሆናል። ከእነዚህ ማሳያዎች መካከል አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማን ሁለገብ የንግድ እንቅስቃሴን የሚያመላክተው የገና በዓል ንግድ እና ባዛር ዝግጅት ይገኝበታል። ይህ እስከ በዓሉ ዋዜማ ሸማቹ የከተማዋ ነዋሪ እና የአጎራባች አካባቢ ህዝብ ከተለያዩ የሀገራችን ቦታዎች ከመጡ የንግዱ ማህበረሰብ ጋር የሚያገናኘው ባዛር በሀዋሳ ከተማ ነጋዴ ሴቶች እና በኤላ ፕሮሞሽን የተዘጋጀ ነው። ሌላው ታህሳስ 19 ቀን ለሀዋሳ ከተማ ልዩ ድምቀት በመሆን በየአመቱ የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል አንዱ ሲሆን ለዚህ ሃይማኖታዊ በዓል ከተማዋ ከምዕመኑ እና ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመቀናጀት ከተለያዩ አካባቢዎች ለሚመጡ እንግዶች ልዩ የንግስ በዓል የቆይታ ጊዜ እንዲኖራቸው አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ይገኛል። እኚህ ከወዲሁ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማዋ ሀዋሳ በ2012 ከምታስተናግዳቸው ዝግጅቶች ጥቂቶቹ ሲሆኑ በእያንዳንዱ ቀን፣ ሳምንት እና ወር ደግሞ ከተማዋ ቱሪዝሙን፣ ኢንቨስትመንቱ...

Sidama Region - በሲዳማ ክልል አዳዲስ ወረዳዎች ለአረንጓዴ ልማት ከፍተኛ ስራን በመስራት ላይ ይገኛሉ

Image

Facebook will no longer use your 2FA phone number to recommend friends

Image
What you need to know  Facebook will no longer use the phone number you provided for 2FA to recommend new friends. The change comes as part of the FTC settlement which fined the company $5 billion and required it to create policies to increase the privacy of its users. It will first go into effect in Ecuador, Ethiopia, Pakistan, Libya, and Cambodia this week, then begin rolling out globally early next year. Read more here

የጀርመን መንግስት ዜጎቹ ወደ ሀዋሳ እና አከባቢዋ በሚጓዙበት ጊዜ ጥንቃቄ እንዲያድርጉ መከረ

Image
የጀርመን መንግስት ዜጎቹ ወደ ሀዋሳ እና አከባቢዋ በሚጓዙበት ጊዜ ጥንቃቄ እንዲያድርጉ አስጠነቀቀ ዛሬ በአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድረገጽ ላይ ባወጣው ማስጠንቀቂያ እንዳመለከተው፤ የጀርመን ዜጎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚቀሳቀሱበት ጊዜ ከጸጥታ አንጻር ማድረግ ባለባቸው እና መሄድ በሌለባቸው የኢትዮጵያ አከባቢዎች ላይ ሰፋ ያለ መረጃ ስጥቷል። በጽሁፉ ላይ እንደተጠቀሰው በኢትዮጵያ በበርካታ አከባቢዎች ግጭቶች መኖራቸው የተጠቀስ ሲሆን፤ በሲዳማ ክልል የነበረውን ግጭት አስታውሷል። አክሎም በወላይታ ዞን የጸጥታ ስጋት መኖሩን ጠቅሶ ወደ ሲዳማዋ ዋና ከተማ ሀዋሳ የምንቀሳቀሱ ዜጎቿ የተለየ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል። ዝርዝሩን ከታች ከሊንኩ ላይ ያንቡ Äthiopien: Reise- und Sicherheitshinweise

ከሲዳማ ምሁራን ምክክር መድረክ ምን እንጠብቅ?

Image

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ሀይል ከፈረንሳይ መንግስት ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 50 የአየር ወለድ አባላት አስመረቀ።

Image
ብላቴ የሲዳማ ምድር! ለአገር መከላከያ ምርጥ የአየር ወለድ አባላት የሚሰለጥኑበት ቦታ ቢሆንም፤ ከብላቴ ወንዝ ተታኮ ያለው መሬት ግን በጣም አሳሳብ በሆነ መልኩ ተጎድቶ፣ በጎርፍ ተሽርሽሮ ቦራቦር መሬት በመሆኑ ለግብርና ብቻ ሳይሆን ለሌላም ልማት ከማይውልበት ደረጃ ላይ ደርሶ ይታያል። ምናልባትም በቅርብ ጊዚያት እንደ ኮንሶ ቱርስቶች የኒዮርክ አይነት ህንጻ ነገር ግን የተቦረቦረ መሬት ለማየት የሚሆዱበት ልሆን ይችላል። በሞሮቾ አድርጋችሁ ወደ ወላይታ ሶዶ ወይም ወደ አርባምንጭ የተጓዛችሁ፤ ምን እያልኩ እንደሆነ ይገባችሃል ብዬ አስባለሁ።