የጀርመን መንግስት ዜጎቹ ወደ ሀዋሳ እና አከባቢዋ በሚጓዙበት ጊዜ ጥንቃቄ እንዲያድርጉ መከረ


የጀርመን መንግስት ዜጎቹ ወደ ሀዋሳ እና አከባቢዋ በሚጓዙበት ጊዜ ጥንቃቄ እንዲያድርጉ አስጠነቀቀ

ዛሬ በአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድረገጽ ላይ ባወጣው ማስጠንቀቂያ እንዳመለከተው፤ የጀርመን ዜጎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚቀሳቀሱበት ጊዜ ከጸጥታ አንጻር ማድረግ ባለባቸው እና መሄድ በሌለባቸው የኢትዮጵያ አከባቢዎች ላይ ሰፋ ያለ መረጃ ስጥቷል።

በጽሁፉ ላይ እንደተጠቀሰው በኢትዮጵያ በበርካታ አከባቢዎች ግጭቶች መኖራቸው የተጠቀስ ሲሆን፤ በሲዳማ ክልል የነበረውን ግጭት አስታውሷል። አክሎም በወላይታ ዞን የጸጥታ ስጋት መኖሩን ጠቅሶ ወደ ሲዳማዋ ዋና ከተማ ሀዋሳ የምንቀሳቀሱ ዜጎቿ የተለየ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል።

ዝርዝሩን ከታች ከሊንኩ ላይ ያንቡ

Äthiopien: Reise- und Sicherheitshinweise


Comments

  1. Muullalla ikkitayiino, Sidaamino Hawaasino Keereholla

    ReplyDelete
  2. I don't understand what's wrong.By the way,if you happen to be in US and looking for the good coffee ,I would recommend the Boxcar Coffee Roasters which makes one of the best coffee I know.You can buy their coffee from https://www.boxcarcoffee.com/shop-all

    ReplyDelete

Post a Comment

Popular posts from this blog

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

Reclaiming Truth: A Rebuttal to the Misrepresentation of the Sidama People’s Struggle and Cultural Legacy