Posts

Much of Ethiopia to Experience Below Normal Rainfall

Image
May 29, 2019 (Ezega.com) -- Much of Ethiopia will experience increased likelihood of drier than normal rainfall from June to September 2019, the 52nd Greater Horn of Africa Climate Outlook Forum (GHACOF 52) has announced on Tuesday. The regional consensus climate outlook for the June to September 2019 rainfall season  also revealed lower normal rainfall over much of south-western Eritrea, South Sudan, parts of western Sudan as well as some region on the Sudan/Ethiopia border, northern and far-western Uganda, western Rwanda as well as coastal areas of Kenya and Somalia. The announcement was made on Tuesday during the 52nd Greater Horn of Africa Climate Outlook Forum (GHACOF 52) for June, July, August and September under the theme “Mitigation of Climate Risks for Resilience building” in Addis Ababa, Ethiopia. According to the outlook, there is an increased likelihood of above normal rainfall over Djibouti and surrounding lowlands of Ethiopia and Eritrea, most parts of Sudan...

ለፊቼ ጫማባላላ በዓል ወደሀዋሳ ከተማ ለሚመጡ እንግዶች ህብረተሰቡ አቀባበል እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

Image
ግንቦት 20/2011 ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ “ ፊቼ ጫማባላላ ” በዓል ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ወደ ሃዋሳ ከተማ የሚመጡ እንግዶችን የከተማዋ ነዋሪዎች በመልካም መስተንግዶ እንዲቀበሉ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሹዳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ስኳሬ በዓሉን አስመልክቶ ለመላው የሲዳማ ህዝብ፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵውያ ን እንዲሁም መላውን የዓለም ህዝብ በራሳቸውና በከተማ አስተዳደር ስም የእንኳን አደረሳችው መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡ ከንቲባው እንዳሉት በዓሉን ለማክበር ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲቪክ ማህበረሰብ ተወካዮችና “ፊቼ ጫማባላላ” ን ከሲዳማ ህዝብ ጋር ለማክበር የወደዱ በርካታ እንግዶች ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ወደ ሀዋሳ ከተማ ይመጣሉ። በመሆኑም የከተማዋ ነዋሪዎች በተለመደው መልካም መስተንግዶ እንግዶቻቸውን እንዲቀበሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የከተማዋን ጸጥታ አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመው ከብሔሩ ወጣቶች ጋርም በዚህ ረገድ ቅንጅት መፈጠሩን አስረድተዋል፡፡ በዓሉን በሲዳማ ውስጥ የሚኖሩ ብሔር ብሔረሰቦች ከሲዳማ ህዝብ ጋር በጋራ የሚያከብሩት መሆኑንም አቶ ስኳሬ ተናግረዋል፡፡ የህዝቡን አንድነትና ትብብር የማይፈልጉ ኃይሎች የተለያዩ ትንኮሳዎችን በማካሄድ የበዓሉን ድባብ ለማደብዘዝ ጥረት ሊያደርጉ እንደሚችሉ ጠቁመው የከተማው ህብረተሰብ ይህን ተረድቶ አካባቢውን ነቅቶ እንዲጠብቅና ለፀጥታ መዋቅር አካላት ጥቆማዎችን በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን አሳስበዋል፡፡ ምንጭ 

የ2012 የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምበላላን በታላቅ ድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

Image
የ2012 የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምበላላን በታላቅ ድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለፀ:: የከተማው ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መልካሙ ተፈራ እንዲሁም የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መስፍን ዴቢሶ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፊቼ ጫምበላላ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ በዓል በመሆኑ በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲጠናቀቅ እንደ ከተማ መጠነ ሰፊ ስራ የተሰራ መሆኑን አመላክተዋል፡፡ በዚህም በፀጥታ ዙሪያ ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን በመለየት በቁጥጥር ስር ለማዋል ይረዳ ዘንድ ከሰላም ወዳድ የከተማዋ ህብረተሰብ ጋር ከከተማ እስከ ቀበሌ ድረስ የዘለቁ ሰፊና ፍሬያማ ውይይቶች መካሄዳቸውንም ነው ኃላፊዎቹ የገለፁት፡፡ ፊቼ ጫምበላላ ሰዎች እርስ በእርሳቸው የሚቀራረቡበት፣ የሰላም፣ የደስታ የፍቅር በዓል ነው ያሉት ኃላፊዎቹ በበዓሉ አከባበር ላይ ለመሳተፍ ከኢትዮጵያ ከተሞችና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በርካታ እንግዶች ወደ ሀዋሳ ይተማሉም ብለዋል፡፡ እንግዶቹን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበልና በዓሉ ያለምንም ችግር በሰላም እንዲከበር በከተማ አስተዳደሩ በቂ ዝግጅት መደረጉን የገለፁት ኃላፊዎቹ የከተማው ፖሊስ ከከተማው ህብረተሰብ፣ ከኤጄቶዎች፣ ከሲዳማ ዞን፣ ከፌደራል እና ከክልል የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት የክትትል፣ የቁጥጥር እና የጥበቃ ስራ እየተሰራ መሆኑንም በማመላከት ነው፡፡ ፊቼ ጫምበላላ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ፣ የኢትዮጵያውያን መገለጫ እንዲሁም የዓለም ቅርስ ነው ያሉት አቶ መልካሙ በዓሉን የሚመጥን የዝግጅት ስራ መሰራቱን አመላክተዋል፡፡ በዓሉን በሰላም ማክበር የከተማውም የገጠሩም ነዋሪ ፍላጎት ነው ያሉት ኮማንደር መስፍን በበኩላቸው ይህ በእንዲህ እንዳለ የ...

Ethiopian Premier League Week 26 Recap

Image
The title race intensifies as leaders Fasil Kenema went out to lose 2-1 while Mekelle 70 Enderta came from behind to salvage a draw, the surprise packages Sidama Bunna rescued a hard fought 3 points leveling with the leading pack, Dedebit is officially relegated. On Saturday Wolaita Dicha hosted league leaders Fasil Kenema in what was a must-win game for both sides, relegation-threatened Wolaita Dicha opened the scoring in the opening minutes courtesy to miscommunication between Fasil goalie Samake and Coulibaly, Baye Gezahegn was there to capitalize from that error heading home the breakthrough goal that opened the scoring. But the visitors restored parity in the 12th minute as the Nigerian Forward Azzuka Izzu was there to slot home following a miscued pass from Teklu Tesfaye to Tarik Getnet. In what was a very frustrating match for both sides Haile Eshetu who came from the bench late in the second have scored what would be a very pivotal goal in Dicha’s quest for premier le...

ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታውን አሰምቷል

Image
ከአሰላ ወደ ቢሾፍቱ ተለውጦ 0-0 በተጠናቀቀው የሀዋሳ እና ቡና ጨዋታ ዙሪያ ሀዋሳ ከተማ በተጫዋቾቼ እና በመኪናችን ላይ ጥቃት ተፈፅሟል በማለት ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ አሰምቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ በሜዳው እንዳይጫወት በመቀጣቱ ምክንያት አሰላ ላይ ኢትዮጵያ ቡናን መግጠሙ ይታወሳል። ሆኖም ከመጀመሪያው አጋማሽ ጀምሮ በጣለው ዝናብ ምክንያት ሜዳው አላጫውት በማለቱ የዕለቱ ዳኞች ጨዋታውን ወደ አዳማ ለውጠውት የነበረ ሲሆን ምሽት ላይ በድጋሚ ቢሾፍቱ ላይ እንዲከናወን ተወስኖ ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በቢሾፍቱ ተደርጎ 0-0 ተጠናቋል። ሆኖም ሀዋሳ ከተማ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኃላ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ ባስ ሲገቡ በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በነሱም በባሱም ላይ ጥቃት መሰንዘሩን በመግለፅ ጉዳዩን ለዕለቱ ኮሚሽነር እና ለፌድሬሽኑ ማሳወቁን በቡድን መሪው አቶ ዱሬሳ ዱካሞ በኩል በተለይ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጿል። አቶ ዱሬሳ ጨምረውም በሰዓቱ የክለቡ ተጫዋቾች ያኦ ኦሊቨር ፣ እስራኤል እሸቱ እና ወንድምአገኝ ማዕረግ ላይ መጠነኛ ጉዳት በመድረሱ ወደ ህክምና ለመሄድ እንደተገደዱ ገልፀው ጉዳዩን በቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት እንዳስመዘገቡም አስረድተዋል። ምንጭ   

የሲዳማ ክልል ህዝበ ውሳኔን በተመለከተ በብሄራዊ የምርጫ ቦርድ በዛሬው መግለጫ ምንም አዲስ ነገር የለም

Image
ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ጠየቀ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ ማስኬጃ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት ለህዝብ ተወካዮች የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። ቦርዱ ተቋማዊ ለውጥ ካስተዋወቀበት ጊዜ ጀምሮ እየሰራቸው ባሉ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር እንዲፈቀድለት መጠየቁን አስታውቋል። የለውጥ ስራዎቹ ቦርዱን በህዝብ ተዓማኒ የሆነ ተቋም በማድረግ ለቀጣዩ ምርጫ ለማዘጋጀት ያለመ መሆኑም ተገልጿል። ከዚህ ውስጥም ቦርዱ የህግ ማዕቀፎችን ማሻሻል፣ ተቋማዊ ማሻያዎችን ማድረግ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይት መድረክ ማዘጋጀትና ለፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ ማድረግ ይገኝበታል። ከዚህ ባለፈም ከሲቪክ ማህበራት ጋር አብሮ መስራት የሚቻልበትን ሁኔታ ማሻሻልም ቦርዱ እያከናወናቸው ካሉ ተግባራት መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። በተጨማሪም ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በሚኖረው ትብብር ዙሪያ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችንም በመግለጫው ጠቅሷል። የህግ ማዕቀፎችን ከማሻሻል አንጻርም ቦርዱን መልሶ የሚያቋቁም አዋጅ ተረቆ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል። በዚህም የቦርዱ አባላት ከ9 ወደ አምስት ዝቅ እንዲሉ የሚደረግ ሲሆን ከዚህ በፊት ከነበረው በተለየ መልኩም የሙሉ ገዜ ሰራተኞች እንዲሆኑ ተደርጓል። የቦርዱ ጽህፈት ቤትም በፓርላማው ሳይሆን በቦርዱ አማካኝነት የሚደራጅ ሲሆን፥ እጩ የቦርድ አባላት አቀራረብ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚከናወን ሆኖ በተሻለ ግልጽነት እንዲሰራ ስራዎች ተጀምረዋል። ከፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ የስነ ምግባር ህጎች እና የምርጫ አፈጻጸም...

Sidama Today@worancha ወራንቻ 25 05 2019

Image
የሲዳማ ብሄራዊ መንግስት የምስረታ ቀን ቀጠሮ፤ ወቅታዊ የሲዳማ ዳይስፖራ የአቋም መግለጫ እና የዛሬው የፊቼ በአል አካባበር በአዲስ አበባ፣ አበዬት የሲዳማ ውሎ።