SHOCKING CULTURE OF SIDAMA TRIBE IN ETHIOPIA

በርግጥ አንድ የረባ youtuber ፣tiktoker፣ ወዘተ እስከሌለን ድረስ መሰል influncersን በአግባቡ መጠቀም ብንችል ምንኛ መልካም ይሆን ነበር። Travelsome Pranav በተለያዩ አገራት እየተዘዋወረ ከጉዞ ጋር የተያያዙ contents በመስራት የሚታወቅ  vloger ነው።  ያልተበረዘውን ድፍድፍ የሲዳማን ባህል ለአለም በማሳየቱ ልናመሰግነው ይገባል።  መሪዎቻችን ከinfluncers ጋር መስራትን ብለምዱ ባይ ነኝ። 

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ