የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሃዋሳ ከተማ ያስገነባውን የመጀመሪያውን አካባቢያዊ የኤሌክትሮኒክ የግብይት ማዕከል የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው ዕለት ያስመርቃል፡፡
የኢትዮጵያ
ምርት ገበያ
በሃዋሳ
ከተማ ያስገነባውን የመጀመሪያውን አካባቢያዊ
የኤሌክትሮኒክ የግብይት ማዕከል የፌዴራል
እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት
በዛሬው ዕለት ያስመርቃል፡፡
ግብይት
ማዕከል በሃዋሳ ከተማ መከፈቱ በተለይም
ከዲላ፤ከወላይታ ሶዶ፤ ከቡሌ ሆራ ለሚመጡ
አርሷደሮችና አቅራቢዎች ለመገበያየት አዲስ
አበባ ድረስ በመምጣት በዋናው ማእከል ለመገበያየት
የሚያወጡትን ወጪ ያስቀርላቸዋል፡፡
ማዕከሉ
የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ለምርት ገበያው
በሰጠው 1380
ካሬ
ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ለግንባታው ከ12
ሚሊዮን
ብር በላይ ወጪ ተደርጎበታል ከግንባታ በጀቱ
4.8
ሚሊዮን
ብሩን የአውሮፓ ህብረት ሲሸፍን 7.76
ሚሊዮን
ብር ምርት ገበያው ከፍሏል።
Comments
Post a Comment