የሲዳማ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ዓለም ኣቀፍ ዘመቻ እየተካሄደ ነው
ከሲዳማ ክልል ጥያቄ ጋር ተያይዞ ህዝብ በመንግስት ላይ በማነሳሳት ወንጀል ተከሰው በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የታሰሩ የሲዳማ ተወላጆች እንዲፈቱ ዓለም ኣቀፍ ዘመቻ እየተካሄደ ነው።
የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቀው ፕቲሽን በተለያዩ ማህበራዊ መረቦች በሰራጨት ላይ ሲሆን፤ በርካታ ሲዳማ ተወላጆች እና ተሰብኣዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በመፈረም ላይ መሆናቸው ታውቋል።
እስረኞቹ እንዲፈቱ የምጠይቀውን ፕቲሽን ለመፈረም እዚህ ላይ ይጫኑ፦
Free Sidama Prisoners
Comments
Post a Comment