ኣዲሱ የሲዳማ ካርታ ሃዋሳ እና ከቅርብ ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ስር የተካተቱትን ኣዳዲስ ክፍለ ከተሞችን ኣያካትትም





ኣዲሱ የሲዳማ  ካርታ ያልተካተቱት የሲዳማ ኣካባቢዎች መካከል ሃዋሳ፤ ከቅርብ ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ስር የተካተተውን ኣዲሱን ክፍለ ከተማ ኣቤላ ቱላን ጨምሮ ከከተማ ዙሪያ ያሉትን ዳቶ ኦዳሄ እና ሎቄን የመሳሰሉ ቀበሌዎችን ናቸው።

የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑድርጅቶች ለተለያዩ ጉዳዮች ሲዳማን በተመለከተ እየተጠቀሙ ያሉት ኣዲሱ ካርታ ኣዳዲስ ወረዳዎችን ጨምሮ ከላይ የተጠቀሱትን  የሲዳማ ዞን ኣካባቢዎችን በስተቀር ሁሉንም ወረዳዎችን  ያካተተ ሲሆን የሃዋሳን ከተማና  የኣካባቢውን ቀበሌዎች ኣለማከተቱ በቅርቡ በዞኑ ውስጥ ተነስቶ ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ መንስኤ ከሆነው የማወያያ ጽሁፍ ጋር መያያዝ ኣለመያያዙ ኣልታወቀም።

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!