ታዋቂው ማርሌ ኮፊ በሲዳማ ዞን ያሉ የቡና አምራቾችን እየደገፍኩ ነው አለ

እውቁ የቡና አምራች ኩባንያ ማርሌ ኮፊ በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ያሉ ቡና አምራቾችን በተለያየ መንገድ እየደገፈ እደሚገኝ አስታወቀ፡፡
Marley Coffee cleaning wet mills in Ethiopia’s Sidama region

(Addis Ababa, Ethiopia)- Marley Coffee, an artisan-roasted premium coffee company, has announced its support for the non-profit Water Wise Coffee- a program with a new documentary and crowdfunding campaign as part of their broader commitment to sustainability. Water Wise Coffee is currently working on cleaning the wet mills in Ethiopia’s Sidama region, a region where Marley Coffee sources coffee.

The documentary features Rohan Marley, son of legendary musician Bob Marley and Founder of Marley Coffee, and highlights the economic and human impact of coffee production and the importance of long term sustainability and encourages supporters to contribute to the crowdfunding campaign to support Water Wise Coffee in cleaning the Sidama region’s wet mills in Ethiopia, the birthplace of coffee.

DireTube News
የታዋቂው የሬጌ ንጉስ ቦብ ማርሌ ልጅ የሆነውና የማርሌ ኮፊ መስራቹ ሮሃን ማርሌ እንደሚናገረው ከሆነ ድርጅቱ በቡና አመራረትና እሴት ጭመራ ላይ ለሲዳማ አካባቢ አምራኦች ግንዛቤን የማስጨበጫ ስራዎችና እንዲሁም የተለያዩ ድጋፎች እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በተለይ የቡና ማጠቢያና መቀሸሪያ ድርጅቶችን እየደገፈ እንዳለ ነው የተናገረው፡፡ ዝርዝሩን እኛጋ ያገኙታል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር