ኣንድ የሲዳማ ወጣት ከድህነት ተላቀቀ፤በዕድል ሎተሪ ኣንደኛ ዕጣ ኣሸናፊ በመሆን 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ባለቤት ሆነ

ነዋሪነቱ በኣለታ ወንዶ ከተማ የሆነው ወጣት ከፈለኝ ሞገስ በኣንድ ሆቴል ውስጥ በስጋ ቆራጭነት ይተዳደር የነበረ ሲሆን፤ የዕድል ሎተሪ ኣንደኛ ዕጣ ኣሸናፊ በመሆን 1ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር ቼክ ከብሄራዊ ሎተሪ ኣስተዳደሪ እጅ ተረክቧል። ወጣቱ በስነስርዓቱ ላይ ያሸነፈውን ገንዘብ ሳያባክን በሃዋሳ ከተማ ሆቴል ለመክፈት ማቀዱን ተናግሯል።

የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ወጣት ከፈለኝን እንኳን ደስ ኣለህ ማለት ይወዳል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር