በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አዳማ፤ አዲስ አበባና ሐዋሳ የተሻሉ ተሞክሮዎች ያላቸው ናቸው ተባለ


አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አዳማ፤ አዲስ አበባና ሐዋሳ የተሻሉ
ተሞክሮዎች ያላቸው ናቸው ተባለ።
ሶስተኛው  የከተሞች ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ያለው ዝግጅት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በተመለከተ አየተካሄደ ባለው  የፓናል ወይይት ላይ የኤጀንሲው
 ዳይሬክተር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ እንደተናገሩት ከተሞች የተሻሉ እንዲሆኑ ያስቻላቸው  የቴክኒክና ትምህርት
ሙያና የብድር ተቋማት ጋር በጥምርት በመስራታቸው ነው።
ሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም ከእነዚህ በየከተሞቻቸው ከተደራጁት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልምድ
 ሊወስዱ ይገባል blewal.

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር