በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አዳማ፤ አዲስ አበባና ሐዋሳ የተሻሉ ተሞክሮዎች ያላቸው ናቸው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አዳማ፤ አዲስ አበባና ሐዋሳ የተሻሉ
ተሞክሮዎች ያላቸው ናቸው ተባለ።
ተሞክሮዎች ያላቸው ናቸው ተባለ።
ሶስተኛው የከተሞች ቀንን ምክንያት በማድረግ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ያለው ዝግጅት ዛሬም ቀጥሎ ውሏል።
የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በተመለከተ አየተካሄደ ባለው የፓናል ወይይት ላይ የኤጀንሲው
ዳይሬክተር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ እንደተናገሩት ከተሞች የተሻሉ እንዲሆኑ ያስቻላቸው የቴክኒክና ትምህርት
ሙያና የብድር ተቋማት ጋር በጥምርት በመስራታቸው ነው።
ዳይሬክተር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ እንደተናገሩት ከተሞች የተሻሉ እንዲሆኑ ያስቻላቸው የቴክኒክና ትምህርት
ሙያና የብድር ተቋማት ጋር በጥምርት በመስራታቸው ነው።
ሌሎች የሀገሪቱ ከተሞችም ከእነዚህ በየከተሞቻቸው ከተደራጁት የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልምድ
ሊወስዱ ይገባል blewal.
ሊወስዱ ይገባል blewal.
Comments
Post a Comment