Posts

በቡና ዘርፍ ማሻሻያ ሳይደረግ ከፍተኛ ገቢ ለማግኘት ታቀደ

•  ንግድ ሚኒስትር ሕገወጥ የቡና ንግድ ለመግታት ከነጋዴዎች ጋር መወያየት ጀመረ     • የቡና ላኪዎች ማኅበር የመፍትሔ ሐሳቦችን አቀረበ በቡና ወጪ ንግድ ዘርፍ የማሻሻያ ዕርምጃ ሳይወሰድ በ2007 በጀት ዓመት ከዘርፉ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቀደ፡፡ የንግድ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 235,000 ሜትሪክ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 900 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት የተያዘውን ዕቅድ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሚመራው ብሔራዊ የኤክስፖርት ምክር ቤት ማፅደቁ ታውቋል፡፡ ይኼንን ዕቅድ ለማሳካት ንግድ ሚኒስቴር በቅርቡ ዋነኛ ከሚላቸው 195 ቡና ላኪዎች ጋር ለመምከር እንደተዘጋጀ የሚናገሩት ምንጮች፣ ሚኒስቴሩ በቡና የወጪ ንግድ ዘርፍ ያሉትን መሠረታዊ ችግሮች እስካልፈታ ድረስ በታቀደው ዕቅድ ስኬት ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እየገለጹ ነው፡፡ ‹‹በሕገወጥ ነጋዴዎች ምክንያት ሥራችን ለማካሄድ ተቸግረናል፤›› የሚሉ ቡና ላኪዎች ባይቀበሉትም፣ ንግድ ሚኒስቴር ሕገወጥ የቡና ንግድን ለማስቀረት ያስችላል ያለውን ሥራ ጀምሯል፡፡ ሚኒስቴሩ ደረስኩበት ያለው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ በኤክስፖርት ደረጃ የተዘጋጀ ቡና በየሱፐር ማርኬቱና በየገበያው በብዛት ይገኛል፡፡ የዚህ ቡና ምንጩ አዲስ አበባ ውስጥ መፈልፈያ ጣቢያ ካላቸው ነጋዴዎች እንደሆነ የሚያስረዳው የሚኒስቴሩ መረጃ፣ እነዚህን ነጋዴዎች ማወያየት ያስፈልጋል የሚል ዕምነት እንዳሳደረ አመልክቷል፡፡ በዚህ መሠረት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የቡና መፈልፈያ ባለቤቶች ሚኒስቴሩ አንድ በአንድ እየጠራ በማነጋገር ላይ እንደሚገኝም ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ነገር ግን ሕጋዊ ነኝ የሚሉ ነጋዴዎች በዚህ የሚኒስቴር ተግባር ዕምነት እንደሌላቸው ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ምክንያታቸው

ኢትዮጵያን ጨምሮ በአለማችን ከ800 ሚ. በላይ ህዝብ የምግብ እጥረት ተጠቂ ነው ተባለ

Image
ኢትዮጵያ ችግሩ ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ ናት ተብሏል          የአለማችን ህዝብ በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ አሁንም ድረስ በተለያዩ የአለም አገራት የሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፉት አስርት አመታት በአለማችን የርሃብ ችግር በተወሰነ መልኩ ቢቀንስም ባለፉት ሁለት አመታት 11 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆነው የአለማችን ህዝብ የምግብ እጥረት ተጠቂ እንደነበረ የጠቆመው ዘገባው፣ የምግብ እጥረቱ በከፍተኛ ሁኔታ ከሚታይባቸው አገራት መካከልም፣ ቻድ፣ መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ኢትዮጵያ እንደሚገኙበት ገልጿ ል፡፡ በቂ ምግብ የማያገኙ በርካታ ዜጎች ካሏቸው አገራት አንዷ በሆነችው ኢራቅ፤ ከአራት ኢራቃውያን አንዱ የምግብ እጥረት ችግር ሰለባ መሆኑንም፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሳምንቱ መጀመሪያ ያወጣውን መረጃ በመጥቀስ ዘገባው ጠቁሟል ፡፡ የአለም የምግብና የእርሻ ድርጅት እንዳለው፣ ምንም እንኳን በአለማችን በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ ምርቱን ለተመጋቢዎች በማድረስ ረገድ ክፍተቶች በመኖራቸው የምግብ እጥረት ችግሩ ሊቀረፍ አልቻለም፡፡ ምርታማነት ቢያድግም የተመረተውን የምግብ እህል ለሸማቾችና የችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ማድረስ ካልተቻለ፣ የምግብ እጥረቱ እንደማይቀረፍ የገለጸው ድርጅቱ፣ ለዚህም ሴፍቲ ኔትና ሌሎች የማህበራዊ ዋስትና አሰራሮችን ማጠናከር እንደሚገባ አስታውቋል፡፡ ከሚሊኒየሙ የልማት ግቦች አንዱ በታዳጊ አገራት የምግብ እጥረት የሚያጋጥማቸውን ዜጎች ቁጥር እስከ 2015 ድረስ በግማሽ መቀነስ መሆኑን ያስታወሰው ዘገባው፤ የተመድ ሪፖር

የሲዳማ ቡና በሲዳሞ ቡናነት መጠራቱን ዛሬም ቀጥሏል

Image
ከመቶ ኣመታት በላይ በኢትዮጵያ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የህዝቦችን እና የኣከባቢዎቻቸውን መጠሪያ ሰሞች በመሰለኝ እና በደሳሌኝ በመቀየር የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘፈቀደ የተለወጡት እነዚሁ መጠሪያ ስሞች በተለይ በዛሬው የህዝቦች ማንነት ላይ ተጽዕኖ በመፈጠር ላይ ናቸው። ሲዳማ የመጠረያ የስያሜ ሞድፊኬሽን ከተደረገባቸው ህዝቦች መካከል ኣንዱ ነው። በሲዳማ የነበረው የነፍጠኛው ስርዓት የሲዳማ ኣከባቢዎች መጠረያ ሰሞችን ላይ ብቻ ሳይሆን በህዝቡ መጠረያ ስም ላይም ለውጦችን እስከማድረግ ደርሷል። ለኣብነት ያህል በሲዳማ ብሔር መጠረያ ስም ላይ ከተደረገው ለውጥ በተጨማሪ በሲዳማ ከተሞች እና ወረዳዎች ላይ መሰል ሞድፊኬሽን ተደርጓባቸዋል፦ሐዋሳን ወደ ኣዋሳ፤ ሐርቤጎናን ወደ ኣርቤጎና፤ ሐሮሬሳን ወደ ኣሮሬሳ፤ ወዘተ ይገኙበታል። እነዚህ በዘፈቀደ የተደረጉት ለውጧች በብሔሩ ማንነት ላይ ኣሉታዊ ተጽዕኖ ከመፍጠራቸው በላይ ብሔሩ እና ክልሉ በሁለት ስያሜ እንድጠራ የግድ ብሎታል። ኣንድን ብሔር ወይም ህዝብ ያለኣግባብ በሁለት ስም መጥራት ባለው ኣሉታዎ የፖለቲካ እና ማህበራዊ እንድምታ ላይ በሌላ ጊዜ የምመለስበት ሲሆን፤ ለዛሬ ግን ይህ በነፍጠኛው የተተዎው የመጠረያ ስም ለውጥ ኣሻራ በሲዳማ ምርቶች ላይ መንጸባረቅ መቀጠሉን በተመለከተ ትንሽ ማለት እወዳለሁ። እንደምታወቀው በኣገሪቱ የመንግስት ለውጥ መደረጉን ተከትሎ በርካታ ኣከባቢዎች እና ህዝቦች በቀድሞው መጠረያ ሰሞቻቸው መጠራት ጀምረዋል። ሲዳማም ብሆን የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆኑ እውን ነው። የመጠሪያ ሰሞችን ወደ ቀድሞ ስያሜዎቻቸው የመመለሱ ጉዳይ በብሔር እና በኣከባቢዎች ስያሜ ላይ ብቻ ሳይወሰን በብሔሩ እና በኣከባቢዎች ምርቶች ላይም ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ለም

የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ መረጣ ተገቢነት የለውም፡- ኢትዮጵያ

Image
የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ለጊኒ መስጠቱ ተገቢ እንዳልነበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባው ጉባዔው ላይ ከያዘው አጀንዳ ውጭ የ2023ቱን የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ መምረጡ ተገቢ አይደለም። በዚህ ጉባዔው ላይ የጎርጎሮሳውያኑ 2019 እና 2021 የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገራትን መምረጥ ቢሆንም አጀንዳው የ2023ቱ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ግን ምርጫ ተገቢ አለመሆኑን ተናግረዋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ላይ ባደረገው ጉባዔው የ2019 አፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ካሜሩን እንዲሁም የ2021 ዋንጫን ደግሞ ኮቲዲቯር እንዲያዘጋጁ መርጧል። ኢትዮጵያ የአፍሪካን ዋንጫ ለማዘጋጀት ፍላጎቱ ቢኖራትም አሁን ከሊቢያ የተነጠቀውን የ2017 ዋንጫ ለማዘጋጀት ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ከሆነ ለረጅም ጊዜ መጠበቅ ይኖርባታል።  ኢብኮ ስፖርት ኦንላይን

Ethiopia federation questions CAF Guinea decision

ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — The president of the Ethiopian federation questions the impromptu decision by the Confederation of African Football to award Guinea hosting rights for the 2023 African Cup, seemingly without a proper bidding process. Junedin Basha told The Associated Press on Friday there was nothing on CAF's agenda for its executive committee meeting last weekend relating to choosing the host for 2023. "We don't know what CAF's consideration was when it selected a host nation for 2023," Junedin said. There was also no reason for making such a "swift decision." CAF President Issa Hayatou announced Guinea as host on Saturday without giving details of the process, saying the spontaneous decision was a display of "solidarity" with the Ebola-hit West African nation. CAF wasn't scheduled to choose the 2023 tournament host at the meeting — which was meant to decide only the 2019 and 2021 winning bids — and it wasn't clea

Pre 2015 Election and The Fate of The Opposition In Ethiopia

When we talk about election in Ethiopia, the 2005 national election has become foremost as previous elections under both Derg and EPRDF were fake. The national election of 2005 has shown a hint of democracy until election date in Addis Ababa but in regions it was until one month before the voting date. The ruling party has been harassing the opposition and has killed strong opposition candidates. In Addis Ababa the hint of democracy disappeared after the ruling party diverted the election results. Having no other option than forcefully suppressing the anger of the people caused by its altering of election results, the ruling party intensified the harassment and killing. So the outcome for the opposition was either to go to prison or follow the path given by EPRDF.  Election 2005 ended in this manner. The plan of the ruling party to give a quarter of the 540 parliamentary seats to the opposition and to minimize outside pressure and to restart the flow of foreign aid was unsuccessf

የመኖሪያ ቤቶች ኅብረት ሥራ ማኅበራት መመርያ ለማሻሻል ረቂቅ ተዘጋጀ

•   በረቂቅ መመርያው መንግሥት ለማኅበራቱ መኖርያ ቤቶች አይገነባም መንግሥት የመኖሪያ ቤት ችግሮችን ለመቅረፍ ካቀረባቸው አራት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የሆነው የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት መመርያ ሊሻሻል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከሚመለከታቸው ጋር በመሆን ረቂቅ መመርያውን አዘጋጅቶ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ማቅረቡን ምንጮች ገልጸዋል፡፡  ለነዋሪዎች የቀረቡት የመኖሪያ ቤት ፕሮግራሞች ባለፈው ክረምት ምዝገባቸው ተጠናቆ ወደ ሥራ ቢገባም፣ በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፕሮግራም ግን ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ባለመደረጉ ተመዝጋቢዎችን እያስጨነቀ ነው፡፡ መሰባሰብ የቻሉት ተመዝጋቢዎች በቅርብ ለከንቲባ ድሪባ ኩማ አቤቱታቸውን አሰምተዋል፡፡  ከንቲባ ድሪባም ይህንን ጉዳይ በቅርብ መርምረው ምላሽ እንደሚሰጡ ለቅሬታ አቅራቢዎች ቢገልጹም፣ እስካሁን ግን ይህ ነው የሚባል ምላሽ አለማግኘታቸውን ቅሬታ አቅራቢዎቹ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ምዝገባ ከተካሄድ ከዓመት በኋላ ምንም ሥራ ያልተካሄደበት የመኖርያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት መመርያ በድጋሚ እንዲከለስ የከንቲባው ጠረጴዛ ላይ ተቀምጧል፡፡  ምንጮች እንደሚገልጹት የተዘጋጀው ረቂቅ መመርያ በተለይ ከግንባታና ከዳያስፖራ ጋር በተያያዘ የተወሰኑ አንቀጾች እንዲሻሻሉ ይደረጋሉ፡፡ በግንባታ በኩል ማሻሻያ የሚደረገው ከዚህ ቀደም አስተዳደሩ ባወጣው የመኖሪያ ቤት የኅብረት ሥራ ማኅበራት የአደረጃጀት መመርያ ላይ ማኅበራቱ ስለሚገነቡት መኖሪያ ቤት ሲያትት፣ ማኅበራቱ ከከተማው አስተዳደር ጋር በሚገቡት የውል ስምምነት መሠረት መንግሥት ያቋቋመው የመኖሪያ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ግንባታውን ሊያካሂድ እንደሚችል ይገልጻል፡፡  መንግሥት ያቋቋመው የግንባታ

Media rights group calls for release of imprisoned Ethiopian journalists

The Federation of African Journalists (FAJ) has on Friday called on the government of Ethiopia to free all journalists in jail and to create the conditions for tens of journalists in exile to return home and work for their country’s development. “We are very concerned about persistent reports of press freedom violations in Ethiopia and the increasing number of journalists in jail and in exileâ€� said Mohamed Garba, President of the Federation of African Journalists (FAJ). “I join my voice to call on the Ethiopian government to engage the media through genuine dialogue and self-regulation.â€� The Ethiopian Minister for Communication Affairs, Mr. Redwan Hussien on Thursday 18 September received a three-man delegation comprising Muheldin Titawi, President of the Eastern Africa Journalists Association (EAJA), Alexandre Niyungeko, Secretary General of EAJA, and the Africa Director of the International Federation of Journalists (IFJ) Gabriel Baglo on the sidelines of a workshop on in

Obama thanks Ethi­o­pia for cooperation on counterterrorism

Image
September 25, 2014 12:54 PM EDT  -  During a meeting with Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn, President Obama said Ethiopia’s “cooperation and leadership” in fighting al-Shabab in Somalia is “making a difference as we speak.”   ( Reuters ) የቪድዮ ምስል

REMARKS BY PRESIDENT OBAMA AND PRIME MINISTER DESALEGN OF ETHIOPIA BEFORE BILATERAL MEETING

The White House Office of the Press Secretary For Immediate Release September 25, 2014 United Nations Building New York City, New York 9:57 A.M. EDT PRESIDENT OBAMA: Well, I want to extend a warm welcome to Prime Minister Desalegn and his delegation. When I spoke previously at the Africa Summit about some of the bright spots and progress that were seeing in Africa, I think theres no better example than what has been happening in Ethiopia -- one of the fastest-growing economies in the world. We have seen enormous progress in a country that once had great difficulty feeding itself. Its now not only leading the pack in terms of agricultural production in the region, but will soon be an exporter potentially not just of agriculture, but also power because of the development thats been taking place there. Were strong trading partners. And most recently, Boeing has done a deal with Ethiopia, which will result in jobs here in the United States. And in discussions with

Coffee Meets Water: A new Campaign to fix broken water wells in Sidama

Image
COFFEE MEETS WATER IS a new campaign organized by Good Neighbors, an international humanitarian organization to fix broken water wells in Sidama . Photo from Goodneighbors To read more:  http://blog.goodneighbors.org/our-new-campaign-coffee-meets-water/

Blind dating at Hawassa University: claims and denials

Image
Nowadays, sexuality at most government universities is widely discussed in the public domain though this subject is taboo in the Ethiopian psyche. It is viewed taboo in most Ethiopian cultures. Sexuality is not discussed in public. It is widely believed that open discussion of sexuality with children within families will arouse their sexual drive. In most instances, the issue of sexuality are hidden. Accordingly, children particularly girls may grow up without the proper understanding of the subject. As a result of such traditional beliefs and sexual disorientation, perhaps not all sexual assaults, harassment, and intimidation which girls and women undergo are revealed. Relatively, rural women and girls are more vulnerable to this peril. In contrast to rural women and girls, girls who are born and grown up in cities and towns are in a better position to know more about sexuality. They can have good exposures of the subject from multiple sources: from family background, student cl

ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት አንድ ቅርሷን በዩኔስኮ ልታስመዘግብ ነው፤ የፊቼ ጫምባላላስ ጉዳይ ከምን ደረሰ?

Image
አዲስ አበባ መስከረም 15/2007 ኢትዮጵያ ካሏት ቅርሶች መካከል በተያዘው ዓመት አንዱን በመንግሥታቱ ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባልህ ድርጅት (ዩኔስኮ) በቅርስነት እንደምታስመዘግብ የቅርሥ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ የባህላዊ ቅርስ ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ አበባው ለኢዜአ እንዳስታወቁት አገሪቷ በድርጅቱ በጊዚያዊነት ካስመዘገበቻቸው አራት ቅርሶች መካከል አንዱን በዚህ ዓመት በቋሚነት ለማስመዝገብ እየተንቀሳቀሰች ነው። ዩኔስኮ በጊዚያዊነት ከመዘገባቸው መካከል የመልካ ቁንጡሬና የባጭልት የቅሪት አካል አካባቢዎች፣ የጌዲኦ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መልከአ ምድር እንዲሁም የሶፍ ዑመር ዋሻና የድሬ ሼክ ሁሴን መንፈሳዊ፣ ባህላዊና ታሪካዊ ቅርሶች እንደሚገኙበት ገልጸዋል። ድርጅቱ ከየአገራቱ በየዓመቱ አንዳንድ ቅርሶች እንዲመዘገቡ በሚፈቅደው መሰረት ኢትዮጵያ ከእነዚህ አራት በጊዚያዊነት ከተመዘገቡት ቅርሶች አንዱን በተያዘው ዓመት ታስመዘግባለች ብለዋል። በቅርስነት ይመዘገባሉ ከሚጠበቁት ቅርሶች አንዱ የሆነው በላይኛው የአዋሽ ሸለቆ የሚገኘው የመልካ ቁንጡሬ ከግማኝ ክፍለ ዘመን በላይ የቅሪተ አካል ምርምርና ጥናት የተካሄደበት አካባቢ ነው። በአካባቢው ከ80 በላይ የቅሪተ አካል ንብርብሮች የተገኙ ሲሆን 30 ያህሉም በቁፋሮ መውጣት የቻሉ እንደሆነ ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። በአካባቢው የሆሞ ኢሬክተስን ጨምሮ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የድንጋይ ቁሳቁሶች፣ የሰውና የእንስሳት ቅሪት አካላት በቁፋሮ የተገኙበት እንደሆነም ተናግረዋል። ከእነዚህ ቅርሶች በተጨማሪ ሦስት የማይዳሰሱ ቅርሶች በዩኔስኮ ጊዜያዊ መዝገብ ላይ በቅርስነት እንዲሰፈሩ ውሳኔ ይተላለፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ደሳለኝ አመልክተዋል። በማይዳሰስ ቅርስነ