Posts

በሲዳማ ዞን ለባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

ሐዋሳ ጥር 20/2006 በሲዳማ ዞን ባለፉት ሶስት ወራት ከ24 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ የኢንቨስትመንት ካፒታል ላስመዘገቡ 12 ባለሃብቶች ፈቃድ መሰጠቱን የዞኑ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ ገለጸ፡፡  በመምሪያው የኢንቨስትመንት ማስፋፋፊያ የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ወልደሚካኤል ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ባለሃብቶቹ ከተሰማሩባቸው የስራ መስኮች መካከል አገልግሎት መስጫ ተቋማት፣ግብርናና ኢንዱስትሪ ይገኙበታል፡፡  ባለሃብቶቹ ለ279 ቋሚና 788 ዜጎች ጊዜያዊ የስራ እድል ማግኘታቸውን ገልፀው ባለፈው ዓመት በተጀመረ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴም ከሁለት ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን ተናግረዋል፡፡  መምሪያው ለ41 ባለሃብቶች የፍቃድ እድሳትና ተጨማሪ የማስፋፊያ ፈቃድ መሰጠቱን ጠቁመው ቦታ ወስደው ወደ ስራ ያልገቡ ባለሃብቶችን ድጋፍ  በመስጠት ወደ ስራ የሚገቡበትን ሂደት ለማመቻቸት ባደረገው ጥረት 320 ፕሮጀክቶች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡  አዲስ ፈቃድ ወስደው ወደ ስራ ከገቡ ባለሃብቶች መካከል አንዳንዶቹ ልማታዊው መንግስት እያደረገላቸው ድጋፍ በርካታ ባለሃብቶች በሃገር ውስጥ እንዲፈጠሩ ከማድረግ ሌላ በድህነት ላይ በሚደረገው ዘመቻ ላይ የራሳቸውን አሻራ እንዲያሳርፉ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡  በሲዳማ ዞን ባለፉት 15 ዓመታት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ከ770 በላይ ባለሃብቶች በኢንቨሰትመንት መሰክ በመሰማራት ከ56 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል መፍጠራቸውን አቶ ብርሃኑ አስታውቀዋል፡፡ ምንጭ፦ ኢዜኣ 1/28/2014

የኮፒ ፔስት ጉዳይ ወዴት እየወሰደን ይሆን?..............እንዳለ ደበላ ሀዋሳ ኢዜአ

ዘወትር ከሚቀመጡባት የዛፍ ጥላ ስር ዛሬም እንደወትሯቸው ተቀምጠዋል። በተለመደው ሁኔታ ከፊት ለፊታቸው ካለች ሰባራ የእንጨት ባለመደገፊያ ወንበር ላይ የተቀመጡ ደምበኛቸው የመጡበትን ሁኔታ እየገለጹላቸው ነው።  እርጅናና ኑሮ ያጎሳቆለው እጃቸው ቢንቀጠቀጥም እንደወትሮ አስኪሪፕቶ ጨብጦ ከባለጉዳያቸው የሚነገራቸውን ዋና ዋና ሀሳብ በያዟት እንደርሳቸው እድሜ የተጎሳቆለች የምትመስል ማስታወሻ ቢጤ ደብተር ላይ ጫር ጫር ያደርጋሉ።  እንግዳቸው የመጡበትን ጉዳይ አስረድተው እንደጨረሱ ሻምበል ቢተው በተለመደ ሁኔታ በመካከሉ ካርቦን የገባበት የታጠፈ ወረቀት አውጥተው መጻፍ ጀመሩ።  የመጀመሪያውን ጨርሰው ሌላ ሁለተኛ ካርቦን በመካከሉ የገባበት ወረቅት አውጥተው ያለ ምንም የሀሳብ መቆራረጥ በሚንቀጠቀጥ እጃቸው በማስታወሻ ላይ የጫሩትን ሀሳብ መልከት እያደረጉ የቃላት ዝናብ በወረቀቱ ላይ ያዘንቡ ጀመር።  እንደጨረሱ የጻፏቸውን ሁለት ገጽ ወረቀቶች በየተራ አንብበው እንደጨረሱ ለደንበኛቸው አስፈረሙበትና ቴምብር ለጥፈው በክላሰር በማድረግ ሰጧቸው።  ለዚህ አገልግሎታቸው ከደንበኛቸው የክላሰሩንና የቴምብሩን ዋጋ ሳይጨምር የተቀበሉት 20 ብር ብቻ ነው።  ዛሬ ዘመናዊው አለም በፈጠራቸው የጽሁፍ ማሽኖች ሳቢያ የምንጽፋቸው ጽሁፎች ለራሳችንም የማይገቡና ግራ የሚያጋቡ እየሆኑና በኮፒ ፔስት የተሞሉ ጽሁፎች ተበራከተው በመጡበት ወቅት ራፖር ጸሀፊው ሻምበል ያለምንም መመሳሰልና ኮፒ ፔስት የባለጉዳዮቻቸውን ሀሳብ አዳምጠው ያለምንም የሀሳብ መቆራረጥ ለሁሉም በሚገባ መልኩ ያለማቋረጥ ይጽፋሉ።  የደረስንበት የቴክኖሎጂ አለም ስራችንን ቀልጣፋና በአጭር ጊዜ እንድናከናውን የረዳን ቢሆኑም ኢንተርኔትና ፌስ ቡክ አድራጊና ፈጣሪ በመሆን ከአዕምሯችን አፍልቀን እንዳንጽፍ እን

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) ብሄራዊ የፖለቲካ ፓርቲ የሆነውን መድረክን "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia" ልቀላቀል መሆኑ ተሰማ

Image
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በጠራው ጉባኤ በድርጅቱ የወደፊት የትግል ኣካሄድ ላይ በመወያየት ወሳኔዎች ኣሳልፏል። ቅዳሜ ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ ድርጅቱ እስከኣሁን ድረስ የተከተለውን የትግል ስልት የገመገመ ሲሆን፤ ይከተለው የነበረው የተናጠል የትግል ስልት ፖለቲካዊ ግቦቹን ለማሳካት እንዳላስቻለው ኣመልክቷል። በመሆኑም በችግሮቹ መፍትሄ ላይ በስፋት በመምከር፤ ለተሳካ የፖለቲካ ትግል ከሌሎች መሰል ብሄራዊ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመታገል ወስኗል። በውሳኔው መሰረት በኣሁኑ ጊዜ በብሄራዊ ደረጃ በመንቀሳቀስ ላይ ካሉት የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia - Medrek '' መድረክን '' በመምረጥ መድረክን በመቀላቀል በጋር ለመስራት መወሰኑን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ ዘግቧል። ክቡራን ኣንባቢያ በሲኣን ውሳኔ ላይ ያላችሁን ኣስተያየት በምከተለው ኣድራሻ ላኩልን: nomnanoto@gmail.com ጥቂት ስለ መድረክ፦ Medrek  (officially the "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia") is an  Ethiopian  opposition political coalition founded in 2008 which contested the  Ethiopian general election, 2010 . In thatelection, Medrek won a single seat in the  Council of People's Representatives , representing an electoral district in  Addis Ababa . [1]  This was allegedly d

የሙሲና ነገር በኢትዮጵያ!

Image
Petty Corruption Rife in Ethiopia Although the latest survey suggested that petty corruption is common, grand corruption is not an issue Ameha Diana, director general of Selam Development Consultants Plc, left, and Wedo Atto, the deputy Commissioner of FEACC during the presentation on Thursday, January 23, 2014. The first draft of the World Bank sponsored corruption study comes out pointing fingers at petty corruption in various government institutions, while playing down the impact of grand corruption. The power, tax, investment and transport sectors have been identified as having the highest level of corruption, according to a draft finding by a study under the Federal Ethics & Anti-Corruption Commission (FEACC). Employees of the Ethiopian Electric Power Corporation (EEPCo) have been identified by the study as being frontrunners in asking for unofficial payments, with an average of 10 bribe requests for a single respondent in the study. The EEPCo is als

“የግንቦት 20 ፍሬን የምንለካው ኢህአዴግ በሰላማዊ መንገድ ከሥልጣን ሲወርድ ነው”

Image
ጭቆና ትግልን ያጠነክራል እንጂ አይገድልም... ኢህአዴግን በምርጫ ለማሸነፍ የአንድ ወር ሥራ በቂ ነው…. ኢህአዴግ ሁልጊዜ የትግራይ ህዝብ በስጋት እንዲኖር ነው የሚፈልገው  በቅርቡ ለፓርቲዎች የውህደት ጥያቄ አቅርባችኋል፡፡ ለየትኞቹ ፓርቲዎች ነው ጥያቄውን ያቀረባችሁት? መስፈርታችሁስ ምን ነበር? እኛ እንግዲህ ያሰብነው በመድረክ ውስጥ ካሉት ፓርቲዎች ጋር ውህደት ለመፈፀም ነው፡፡ ግን ከመድረክ ውጪም ቢመጣ ችግር የለብንም፡፡ እንግዲህ በጠየቅናቸው ፓርቲዎች ሙሉ ፈቃደኝነት በቅርቡ ከግንባር ወደ ውህደት እንሄዳለን የሚል እምነት ነው ያለኝ። ጥያቄውን ለኦፌኮ፣ ለአንድነት እና ለደቡብ ህብረቶች አቅርበናል፡፡ እነሱም በጐ ምላሽ እየሰጡን ነው፡፡ ውህደት የተጠየቁት ፓርቲዎች የመድረክ አባል ከሆኑ ለምን ራሱን መድረክን አልጠየቃችሁም? ፓርቲዎቹን በተናጠል መጠየቅ ለምን አስፈለገ? ሁለት አቅጣጫ ነው ያለው፡፡ እንዳልከው በቀጥታ መድረክንም መጠየቅ ይቻል ነበር፤ ግን በተናጠል የመጠየቁን መንገድ ነው የመረጥነው፡፡ ይሄን ጥያቄ ያነሳሁት “አረና በመድረክ ላይ እምነት የለውም” የሚሉ አስተያየቶች ስለሚሰነዘሩ ነው… በተናጠል መጠየቁን በመድረክ ህልውና ካለማመን የመጣ ነው የሚሉ ወገኖችም አሉ… እኛ እኮ ሁሉንም ነው የጠየቅነው፡፡ ነጥለን የተውነው ፓርቲ ቢኖር ሊያስብል ይችላል፡፡ ግን የጠየቅናቸው በአጠቃላይ በመድረክ ውስጥ ያሉትን ነው:- አረና፣ ኦፌኮ፣ አንድነት እና የደቡብ ህብረት፡፡ አረና ተነሳሽነቱን ወስዶ ነው የእንዋሃድ ጥያቄውን ያቀረበው፡፡ ስለዚህ መድረኩን አይፈልጉትም የሚያስብል ሁኔታ አይፈጥርም፡፡ ይሄኛውን መንገድ መምረጣችን ብዙም ችግር አለው ብዬ አላስብም፡፡ ለውህደቱ ጥያቄ መነሻችሁ ምንድን ነው? እንዴትስ ይሄኛውን ጊዜ መረጣችሁ? ምናልባት ምርጫው

ሂውማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ይበልጥ ጠቧል አለ

Image
መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው “በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው” “በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ብሏል የኢትዮጵያ መንግስት የዜጐችን  ሰብአዊ መብት በስፋት ይጥሳል በማለት ተደጋጋሚ ወቀሳና ስሞታ የሚያቀርበው ሂውማን ራይትስ ዎች የተሰኘው አለማቀፍ የመብት ተቋም፤  ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ፣ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ነፃነት ይበልጥ መጥበቡንና የነጻ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ የተቋሙን ሪፖርት ያጣጥላል፡፡ በአገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ነፃነትና የፖለቲካ እንቅስቃሴ የማካሄድ እድል (የፖለቲካ ምህዳር) እየጠበበ የመጣው ከምርጫ 97 በኋላ መሆኑን የገለፀው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ ከዚያ ወዲህ በመንግስት የፀደቁትን የፀረ - ሽብር እና የበጐ አድራጐት ማህበራት አዋጆችን በምሳሌነት ጠቅሷል፡፡ በፀረ - ሽብር አዋጁ መነሻነት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ሽብርተኛ ተብለው እንደታሠሩና እንደተፈረደባቸው የተቋሙ ሪፖርት ጠቅሶ፣ በህጋዊና ሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በፍርሃት እንዲሸበቡ ተደርገዋል ብሏል፡፡  ጋዜጠኞች የፀረ-ሽብር አዋጁን በመፍራት የሙያ ተግባራቸውን እንዳያከናውኑ መታፈናቸውን ሲገልጽም፤ የአዋጁ አንቀፅ እየተጠቀሰ እሥራት የተፈረደባቸው ጋዜጠኞች መኖራቸውንም አውስቷል፡፡ በኢትዮጵያ ጐልተው የሚታዩት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የፖለቲካ ምህዳር መጥበብና የኘሬሶች አፈና ቢሆኑም፤ ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችም መሻሻል አላሣዩም ብሏል ሪፖርቱ፡፡  በማረሚያ ቤት ያሉ እሥረኞች በገለልተኛ አካላት እንዳይጐበኙ መከልከል፣ ያልተፈረደባቸው ግለሰቦችን አስሮ ማቆየትና ለፍርድ ቤት አቤቱታ እንዳይቀርቡ ማገድ፤ ያልተፈረደባቸውን ሰዎች በብሔራዊ ቴሌቪዥን

ሲዳማ እና የጫት ምርቷ

Image
በሪፖርተራችን በጥቻ ወራና የቀረበ የሲዳማ ጫት ገበያ እንደተለመደው ዘንድሮም ሞቅ ያለ ነው። እንደምታወቀው በተለይ በበጋ ወራት የጫት ገበያው ሞቅታ ከፍተኛ ይሆናል ምክንያቱ በበጋ ወራት የጫት ምርት ኣነስተኛ ስለምሆን ነው። በተቃራኒው በክረምት የጫት ምርት ከፍተኛ ስለምሆን እና ኣብዛኛዎቹ የጫት ኣምራቾች ምርታቸውን በገፍ ይዘው ወደ ገበያ ስለሚወጡ የጫት ዋጋ ይቀንሳል። የሲዳማ ጫት ምርት በመላው ኣገሪቷ ተፋላጊነቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ የተነሳ የሲዳማ ኣርሶ ኣደሮች ሌሎች ለምግብነት የምሆኑ የእርሻ ምርቶችን ማምረት ትተው ማሳቸውን በጫት በመሸፈን ላይ ናቸው። በኣሁኑ ጊዜ በሲዳማ ውስጥ 60 ከመቶ የምሆነው መሬት በጫት በመያዝ ላይ ነው ብባል ውሽት ኣይደለም፤ ምክንያቱም ኣነሰም በዛም በ 21 ዱም የሲዳማ ወረዳዎች ውስጥ ጫት ይመረታልና። በጣም የምገርመው ከዚህ በፊት በቡና ምርቱ ይታወቅ የነበረው የኣለታ ጩኮ ወረዳ በኣሁኑ ጊዜ በኣብዛኛው የእርሻ መሬት የጫት የተያዘ ነው። በሲዳማ ውስጥ ባሉት ከዚህ በፊት ጫት በማይመረትባቸው ኣሮሬሳን የመሳሰሉ ወረዳዎችን ጨምሮ በሁሉም ወረዳዎች ጫት በመረቱ ከጫት የምገኘው ገቢ ከሌላው የእርሻ ምርት ከምገኘው ገቢ በላይ በመሆኑ በመሆኑን መገመት ኣያስቸግርም። ለዚህም ይመሰላል ሲዳማ ውስጥ የቡና ተክል እየቆረጡ ጫት እየተከሉ ያሉ ኣርሳ ኣደሮች ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱ። ሲዳማ ለምግብነት የሚሆን ምርት ማምረት ኣለበት ወይስ ካሽ ክሮፕ ወይም የተሻለ ገቢ የሚያስገኙ እንደጫት ኣይነት ምርቶችን ማምረት ኣለበት በምለው ዙሪያ ብዙ ኣከራካሪ ጉዳዮች ልኖሩ ይችላሉ፤ ከዚህም ባሻገር ሰው በገዛ ማሳው የሚያዋጣውን ምርት የማምረት መብት ሰላሌው ክርክር ውስጥ ኣንገባም። ሲዳማ

የሃዋሳ ኤርፖርት የግንባታ ቦታ ለውጥ እና መዘዙ

Image
የኤርፖርቱ ግንባታ ቦታ ለውጡን ተከትሎ የሞሮቾ ሾንዶላና ቀበሌ እና የኣከባቢው ቀበሌያት ነዋሪዎች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ቀውስ ውስጥ ገብተዋል። የሃዋሳ ከተማ በተለይ ካለፉት ጥቂት ኣመታት ወዲህ ከፍተኛ ሁለ ገብ እድገት በማስመዝገብ የነዋሪዎቿን ብቻ ሳይሆን የኣገር ውስጥ እና የውጭ ኣገር ዜጎችን መሳብ መጀመሯ የምታወቅ ነው። ከተማይቱ ከኣዲስ ኣበባ በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቷ እና ምቹ የምድር ትራንስፖርት ፍሰት ያላት መሆኑ ኤርፖርት ሳይኖራት እንድትቆይ ምክንያት ሆኗል። የሆነ ሆኖ ሰሞኑን የመንግስት ዜና ኣውታሮች ለዘመናት ያለ ኤርፖርት የቆየችው ይችው የሲዳማ መዲና ሃዋሳ፤ የኤርፖርት ባለበት እንድትሆን ኤርፖርት ልገነባላት መሆኑን ማብሰራቸውን ተከትሎ በርካታ የሃዋሳ ነዋርዎች እንድሁም ኣጠቃላይ ሲዳማውያን ደስታቸው በተለያየ መንገድ ስገልጹ ከርመዋል። በኣሁኑ ጊዜ በሲዳማ የኤርፖርቱ ግንባታ ቁጥር ኣንድ የመወያያ ኣርዕስት ሲሆን፤ በተለይ የቦታ መረጣው የብዙዎቹን ቀልብ የሳበ ጉዳይ ሆኗል። ለሃዋሳው ኤርፖርት ግንባታ ከዚህ በፊት በሸቤዲኖ ወረዳ ውስጥ ሞሮቾ ሾንዶላና ቀበሌ እና በኣከባቢው ያለው ቀበሌ ተመርጦ የነበረ ቢሆንም፤ በኣሁኑ ጊዜ ቦታው ተቀይሮ በሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውስጥ ኡዶ ዎጣጤና ሳማ ኤጀርሳ ቀበሌ እንዲዛዎር ተደርጓል። እንደሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ዘጋባ መሰረት የቦታ ለውጡ የተደረገው ከሞሮቾ ሾንዶላ ቀበሌ እና ከሌሎች በኣከባቢው ካሉ ቀበሌያት ለኤርፖርት ግንባታ ሲባል የምነሱ ሰዎች ቁጥር ብዙ በመሆኑ ለምነሱ ሰዎች እና ለመሬት ይዞታ ብሎም ለንብረት የምከፈለው ካሳ ከፍተኛ በመሆኑ መንግስት ለካሳ የምከፍለውን ገንዘብ ለማስቀረት ሌላ ኣማራጭ ቦታ መፈለግ የግድ ሰላሆነበት መሆኑ ታውቋል።

በቴዲ ኣፍሮ ቦታ የጃኖ ባንድ በሃዋሳ የሙዝቃ ኮንስርት ልያቀርቡ ነው

Image
ከመቶ ኣመታት በፊት ልኡላዊ የሲዳማን መሬት በነፍጠኞች በማስወረር ህጻን፤ ልጅ፤ ሴት ሳይል የበርካታ ሲዳማውያንን ነፍስ የቀጨውን የኣጸ ሚኒልክ ግዛት የማሳፋፊያ ጦርነት በቅዱስ ጦርነት በመመሰሉ የተነሳ በሲዳማውያን ዘንድ በተቀሰቀሰው ቁጣ እንዲሰረዝ በተደረገው ሃዋሳ ከተማ ልቀርብ በነበረው የቴድ ኣፍሮ የሙዝቃ ኮንስርት ቦታ የጃኖ ባንድ የሙዝቃ ኮንስርት እንደምያቀርብ ታውቋል። Jano Band kicks off nationwide tour Addis Ababa, Ethiopia -  Jano Band  rocked out Addis Ababa with the kick off of their nationwide tour on Saturday January 18th at the  Tropical Gardens.  The tour that is sponsored by  Meta Brewery S.C , the first concert was attended by over 5,000 rock music lovers. The nationwide tour is being carried out under Meta’s “ Celebrating the pride of Ethiopian Music ” campaign. “Having recently returned from our U.S tour, which was phenomenally well-received, Jano is incredibly proud to bring this momentum to its home country and people as it embarks on this nation wide tour,” said the band’s manager  Adissu Gessesse  at a pre concert press conference held at  Harmony Hotel  on Wednesday January 15th.

Ethiopia Has a Terrible Human Rights Record - Why Is the West Still Turning a Blind Eye?

Image
Some disappeared, others were given lengthy prison sentences. One thing all thirty men arrested in 2012 in Ethiopia had in common was that they had criticised the state and the policies of the former Premier, Meles Zenawi. And yet last week Japan's Prime Minister Shinzo Abe and a group of Japanese business leaders met with the current Prime Minister of Ethiopia, Hailemariam Desalegn to discuss further support for Ethiopia at "government and private sector level." The former Meles Zenawi was a staunch supporter of American counter-terrorism policy while at the same time overseeing a country with a violent human rights record. In the eyes of the USA, Ethiopia is strategically situated. Located in the Horn of Africa, next to Somalia, northern Kenya and Sudan, it acts as a buffer zone between the growing Islamic extremism of Somalia and the West. As a result, the human rights violations of Zenawi were ignored. As one of the first signatories of the UN in 1948, Ethio

Coffee Expo Seoul 2014 to Showcase Both Industry Trends and Tradition

Seoul, Korea (PRWEB) January 23, 2014 Coffee Expo Seoul 2014 , April 10-13 at Coex, Korea, will offer an interesting twist for visitors, as it showcases the very best from the coffee industry – both old and new. An exclusive ‘Mint Label’ zone within the exhibition will give select domestic and overseas businesses the opportunity to promote new and innovative products expected to see growth in the upcoming year. In 2013 the Mint Label zone included a hand-crafted, traditional Korean-themed coffee press, contemporary-designed drip coffee maker, a range of newly-released coffee machines, as well as frozen drinks and the ever-popular bubble tea. In addition, the original home of the coffee bean, Ethiopia, has this year been selected as the exhibition’s official Guest Country. Alongside the hundreds of modern-day coffee-themed products, the lively Ethiopian pavilion will allow guests to discover more about the origins of the world’s favorite hot beverage. A variety of green and roas

Ethiopia passes law banning smoking in public

Image
Addis Ababa, Ethiopia (WIC) -  Ethiopian House of Peoples’ Representatives  pass a new  tobacco  control proclamation. The proclamation prohibits  smoking in public  places and it also includes putting enormous taxes on and increasing the price of  cigarettes . The proclamation also enforces for the cigarette packages to have a notifying message as to the health dangers of tobacco. Moreover, the proclamation forbids advertising and promoting tobacco products on the media.

ጥቂት የሲዳማ የእግር ኳስ ክለቦች ተጨዋቾችን የያዘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ብድን በቻን ውድድር ያለምንም ግብ ተሰናበተ

Image
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው 3ኛው የቻን አፍሪካ እግር ኳስ ውድድር ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፥ የምድቡን የመጨረሻ ጨዋታ ትናንት ምሽት 2 ሰዓት ላይ ከጋና አቻው ጋር አድርጎ 1 ለ 0 ተሸንፏል። ዋሊያዎቹ ምንም ጎል ሳያስቆጥሩ በአራት የጎል እዳ ከምድቡ ተሰናብተዋል። ጋናዎች የምድብ ሶስት መሪ ያደረጋቸውን ሶስት ነጥብ ያስመዘገቡት በ76ኛው ደቂቃ ያገኙትን ፍፁም ቅጣት ምት ኩዋቢ አዱሴ ወደ ጎል በመቀየሩ ነው፡፡ በምድቡ ፥ ሊቢያ ኮንጎን በማሸነፍ  ጋናን ተከትላ ወደ ቀጣዩ ዙር የግማሽ ፍፃሜ ተቀላቅላለች፡፡

በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ማህበራት የተደራጁ የሲዳማ ወጣቶች የመንግስት ትኩረት እንደምያሹ መግለጻቸውን ተከትሎ የዞኑ መንግስት ለማህበራቱ የገበያ ትስስር መፈጠሩን ኣስታወቀ

Image
ከሶስት ሳምንታት በፊት የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ዘጋብ ሪፖርተር ጥቻ ወራና '' በተለያዩ የሲዳማ ከተሞች በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ማህበራት ተደራጅተው ያሉ የሲዳማ ወጣቶች የመንግስት ትኩረት ያሻቸዋል ተባለ '' በምል ሃዋሳን  ጨምሮ  በሲዳማ ዞን ባሉ በኣነስተኛ እና ጥቃቂን ማህበራት የተደራጁ ወጣቶችን የስራ እንቅስቃሴ የምቃኝ ዘገባ ማቅረቡን ተከትሎ የዞን መንግስት ለወጣቶቹ የገበያ ትስስር ስራ መስራቱን በመናገር ላይ ነው። ሪፖርተራችን ያናገራቸው በጥቃቅን እና ኣነስተኛ የልማት ስራዎች የተደራጁ ወጣቶች ዘላቂነት ያለው የሙያ ስልጠና የማግኘት እና ለምርቶቻቸው ደግሞ ገበያ የማፈላለግ ችግሮች እንዳሉባቸው የጠቆሙ ሲሆን፤ የዞኑ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ በበኩሉ ከ85 ሚሊዮን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፈጠሩን ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና ኣገልግሎት በሰጠው መረጃ ኣመልክቷል። ሁለቱንም ዘጋባዎች ኣያይዘን ኣቅርበናል ከታች ያንቡ፦      አዋሳ ጥር 14/2006 በሲዳማ ዞን  ባለፉት ስድስት ወራት ተደራጅተው በጥቃቅንና አነስተኛ የልማት ስራዎች ለተሰማሩ አንቀሳቃሾች ከ85 ሚልዮን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፈጠሩን የዞኑ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ ገለጸ፡፡  በመምሪያው የኢንተርፕራይዞች ልማት የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ደበበ ተገኝ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የገበያ ትስስሩ የተፈጠረው ከ11ሺህ በላይ ለሚሆኑ አንቀሳቃሾች ነው፡፡  በዞኑ ሁለት የከተማ አስተዳደሮችና 19 ወረዳዎች ለሚገኙት ለእነዚሁ አንቀሳቃሾች ምርትና አገልግሎታቸውን ለገበያ የሚያቀርቡበት ሁኔታ በማመቻቸት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡  በዞኑ ባለፉት 6 ወራት ከ11ሺህ በላይ  ሰዎች ተደራጅተው በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድና የስራ ዘ