Posts

ድንገተኛ የወሊድ መቆጣጠሪያን ያለአግባብ የመጠቀም ልማድ መስፋፋቱ አሳሳቢ ሆኗል

Image
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ)  ድንገተኛ የወሊድ መቆጣጠሪያ /ፖስት ፒል/ን ያለአግባብ የመጠቀም ልምድ በአሳሳቢ ሁኔታ እየተስፋፋ መምጣቱን የጤና ባለሙያዎች ይገልፃሉ ፡፡ ይህ መድሃኒት አንዲት ሴት ተገዳ ወይም ሳታስብ በፈጸመችው ወሲብ ላልተፈለገ እርግዝና እንዳትዳረግ ለመከላከል የሚመረት የወሊድ መቆጣጠሪያ ነው ። አንዳንድ የመድሃኒት መደብር ባለቤቶች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ግን ፥ መድሃኒቱን በተደጋጋሚ እየገዙ የሚጠቀሙ ሴቶች አጋጥሟቸዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ መድሃኒቱን ቋሚ የወሊድ መቆጣጠሪያ አደርገው የመጠቀሙ ልማድ እየተስፋፋ መጥቷል ይላሉ ። ያነጋገርናቸው የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት ፥ ሰዎች በዚህ መድሃኒት ተማምነው የሚፈጽሙት ጥንቃቄ የጎደለው ወሲብ ሊፈጠር ይችላል ተብሎ ከሚታሰበው የእርግዝና ስጋት በበለጠ ኤች አይ ቪ/ኤድስን ጨምሮ ለተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች እየዳረጋቸው ነው። በተለይም ባለትዳሮች ፣ ወጣቶችና ከአንድ በላይ የፍቅር ጓደኛ ያላቸው ሁሉ አማራጫቸውን ሌሎች የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችን እንዲያደርጉ ነው የሚመክሩት ። በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በከተማ ጤና ማበልጸግና በሽታ መከላከል ረዳት ዳይሬክተር አቶ ስንታየሁ አበባ እንደሚሉት ፥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መድሀኒቱን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ሲያደርግ ዓላማው አሁን ሰዎች ከሚተገብሩት ልምድ ጋር ፈጽሞ የተራራቀ እንደሆነ ይናገራሉ። ተገዳ የተደፈረች ሴትና የእርግዝና መከላከያ ባልተወሰደበት ሁኔታ ለተፈጸመ የግብረስጋ ግንኙነት እርግዝናን ለመከላከል እንዲቻል የሚያስችል መፍትሄ ሆኖ ሳለ በተለይ ወጣቶች አማራጮች ባልጠፉበት ሁኔታ እንደ አንድ ወሊድ መቋጣጠሪያ አድርገው መውሰዳቸው አግባብ እንዳልሆነም ነው የተናገሩት ። ይህን

በሲዳማ ዞን ከአንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት የገጠር ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው

Image
አዋሳ ሚያዚያ 10/2005 በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ከአንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት ከአንድ ሺህ 500 ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ መሆኑን የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት መምሪያ ገለጸ፡፡ በፕሮግራሙ ከ12 ሺህ ለሚበልጡ ስራ አጥ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ማቴዎስ ዳንኤል ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገጹት ሀገራዊና ክልላዊ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ተከትሎ በዞኑ ሁሉንም የገጠር ቀበሌዎች ደረጃቸውን በጠበቁና ክረምት ከበጋ በሚያገለግሉ መንገዶች በማገናኘት የህብረተሰቡን አስተዳደራዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ፕሮግራሙ በዞኑ በከተማና በገጠር፣ በአምራችና በአገልግሎት ሰጪው እንዲሁም በግብርናና በኢንዱስትሪ ዘርፎች መካከል የሚኖረውን ትስስር በማጠናከር አርሶ አደሩ ምርቶቻቸውን ለገበያ በማቅረብ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ ርብርብ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡ በዞኑ እስካሁን 927 ኪሎ ሜትር የገጠር ቀበሌዎችን ክረምት ከበጋ የሚያገለግል መንገድ መኖሩን ጠቁመው በያዝነ ዓመት ለዘረፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ሽፋኑን ከፍ ለማድረግ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ በመካሄድ ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡ ከዞን ጀምሮ እስከ ቀበሌ በተደረገ ሁለገብ ርብርብ እስከሁን 262 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ቀሪውን እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ለማጠናቀቅ ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የቅየሳ ፣ የዲዛይንናና የአፈር ድልዳሎ ስራ ሙሉ በሙለ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ የቀበሌ ተደራሸ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም 25 በመቶ በህብረተሰብ ተሳትፎ የሚሸፈን በመሆኑ ከ154 ሺህ በላይ ህዝብ 8

የሀዋሳ ከተማን የቄራ አገልገሎት ለማሻሻል አዲስ ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው

Image
ሃዋሳ ሚያዚያ 10/2005 የሀዋሳ ከተማን የቄራ አገልግሎት ለማሻሻል በ25 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረው አዲስ ፕሮጀክት ግንባታ በመፋጠን ላይ እንደሚገኝ የከተማው ማዘጋጃ ቤት ገለጸ፡፡ በማዘጋጃ ቤቱ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ መብራቴ መለሰ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በአለም ባንክ ፣ በክልሉ መንገስትና በከተማው ወጪ የሚካሄደው አዲሱ የቄራ አገልግሎት ፕሮጀክት ግንባታ የተጀመረው በ2003 መጨረሻ ላይ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ ከአጠቃላይ ስራው 75 በመቶ መጠናቁቅንና በዕቅዱ መሰረት ስራው እየተፋጠነ ይገኛል ብለዋል፡፡ ለስጋ ፍጆታ የሚውሉ በግና ፍየልን ጨምሮ በቀን ከ400 በላይ የእርድ እንስሳትን የማሰተናገድ አቅም ያለው አዲሱ የቄራ ፕሮጀክት ለሁለቱም ሀይማኖቶች የሚያገለግል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ ቄራ ከበሬ በቀር የፍየልና በግ እርድ ያልነበረው ፣ከከተማው ፈጣን ዕድገትና ከተጠቃሚው አንጻር የማስተናገድ አቅሙ በቂ ባለመሆኑ ይህንን ለማሻሻል አዲስ ፕሮጀክት ተቀርጾ ወደ ተግባር መገባቱን ተናግረዋል፡፡ በህብረተሰቡ ጥያቄ መሰረት መንግስት በሰጠው ትኩረት የሚካሄደው ፕሮጀክት ከነባሩ የተሻለና የጥራት ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ ፣ የከተማውን ዕደገትና የተጠቃሚውን ፍላጎት የሚያሟላ ነው ብለዋል፡፡ የፕሮጀክቱ ግንባታ የህንጻና የኤሌክቶሮ ሜካኒካል ስራዎችን አካቶ በዘንደሮ አመት መጨረሻ ላይ መሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለአገልገሎት ሲበቃ ጥራትንና ቅልጥፍናን ያሻሽላል፡፡ ህገወጥ እርድን በመቆጣጠር ከጤና ጋር ተያይዞ የሚመጡ ችግሮችን ለማስቀረት የሚያስችል ትልቅ ፕሮጀክት መሆኑን አስረድተዋል፡፡ የቀድሞ ቄራ እንዳለ ሆኖ አዲሱ ፕሮጀክት ራሱን ችሎ የሚያገለገል መሆኑም ተመልክቷል፡፡ http://w

SAVING LIVES IN SIDAMA

Image
Health Care Serving Remote Areas in Ethiopia   THE LEKU DISTRICT HOSPITAL: FULFILLING A PROMISE The health care crisis in Ethiopia has had a profound impact on people of the Sidama region. There were only two hospitals serving more than 10 million, leaving most residents with no access to health care of any kind. Emergency care, medication, surgery and maternity services were virtually non-existent. The situation was especially grim for mothers and children. Almost all women give birth at home, usually assisted by untrained birth attendants. If there were complications, the only option for a woman in labor was to walk 15-35 miles to the nearest hospital. In fact, it was not uncommon to see women die in the arms of those carrying them to the closest medical facility. Today, the Leku District Hospital is now serving the people of Sidama! SAVING LIVES IN SIDAMA Wide Horizons For Children (WHFC) joined with the regional government, local health care professionals and th

Counter Culture coffee: Shilicho, Sidama, Ethiopia

Image
Ecco’s Brazilian coffee is just about done at all locations. That means we are moving to Counter Culture for our next guest coffee. It’s been fun getting to know these guys. They roast their beans down in Durham, North Carolina. I am so excited about this coffee. It is from a great coffee growing region in the southern part of Ethiopia, called Sidama. The name of the coffee is Shilicho which translates to “Good Taste” in Sidama. Not as wild as some other coffees from Ethiopia (Yirgacheffe), which can be very sour with varying degrees of fruitiness. This one is sort of sweet, round, and vibrant. If you take cream, we suggest you try it black first. You might be surprised how it tastes. We’ll be pouring this Ethiopian coffee for the next few weeks at all our locations. Oh and the picture is the bar at the HUB in Inman Square, we’ve been making food there since Saturday. http://www.cloverfoodlab.com/counter-culture-shilicho-sidama-ethiopia/

Metropolis coffee: Guji Shakiso, Sidamo, Ethiopia

Image
We just featured an Ethiopian coffee from Kuma. For all of you who’ve been enjoying it, we’ve got another Ethiopian for you to try. We’re really pumped to have  Metropolis  back in the house. This time they sent us a Sidamo from the Guji region. Kelly from Metropolis told me that they have a nickname for it, “The Guj” (long u: gūj). I thought that was neat. I’ve been working on new training materials about coffee. So I’ve been refreshing myself about the different regions we experience with our coffee program. Ethiopia is the number one producer of coffee in Africa, the 6th globally. There are 15 million workers in the coffee production industry there. The coffees are picked in the Fall. Many Ethiopian coffees are made using the fully-washed process. The workers start out by removing the skin and pulp from the bean while the coffee fruit is still moist. The coffee skins are removed, then allowed to ferment, where enzymes loosen the sticky fruit pulp. This is where a lot of the sw

ሲዳማ ዞን ውስጥ መዋለ ንዋይ የሚያፈሱ ባላሃብቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሽቆልቆል ላይ ነው፤ ባለፈው በጀት ኣመት በዞኑ ከ 267 ሚሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘጋቡ ባላሃብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች የተሰማሩ ሲሆን በዚህ ኣመት ግን 15 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካፒታል ያስመዘጋቡ ባላሃብቶች ብቻ ናቸው ፍቃድ የወስዱት

አዋሳ ሚያዚያ 09/2005 በሲዳማ ዞን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 15 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የዞኑ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ወልደሚካኤል ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ፈቃዱ የተሰጠው በልዩ ልዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት ጥያቄ ላቀረቡ አምስት ባለሃብቶች ነው፡፡ ባለሃብቶቹ ከተሰማሩባቸው የስራ መስኮች መካከል አገልግሎት መስጫ ተቋማት፣ ግብርናና ኢንዱስትሪ እንደሚገኙበት አስታውቀዋል፡፡ ባለሃብቶቹ በሚያካሂዱዋቸው ኘሮጀክቶች ለ100 ቋሚና 994 ዜጎች ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠራቸውን ገልጸዋል፡፡ መምሪያው በገጠር የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማጥናትና በመለየት ለባለሃብቶች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ በግብርና፣ በማህበራዊ አገልግሎትና በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብተቶች ከ620 ሄክታር በላይ የገጠር መሬት መስጠቱን የስራ ሂደቱ አስተባባሪ ተናግረዋል፡፡ ከባለሃብቶች መካከል አንዳንዶቹ በሰጡት አስተያየት ልማታዊ መንግስት ለግል ኢንቨስትመንት እያደረገ ያለው ድጋፍና እገዛ በርካታ ባለሃብቶች በሀገር ውስጥ እንዲፈጠሩ ከማድረጉም ባሻገር በድህነት ላይ ለሚደረገው ትግል የራሳቸውን አሻራ እንዲያሳርፉና ለብዙዎች የስራ ዕድል እንዲፈጠር ከፍተኛ እገዛ እያደረገ በመሆኑ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡ በሲዳማ ዞን ባለፈው በጀት ዓመት ከ267 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 45 ባለሃብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች የተሰማሩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/Story.aspx?ID=7107&K=1

ቴሌቪዥን ያደመቀው ምርጫ

Image
ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ነበር፡፡ ከአንድ የኢሕአዴግ ደጋፊ ወዳጄ ጋር ወደ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች አብረን ሄደን ነበር፡፡ በምርጫ ጣቢያዎቹ ስለተመለከትናቸው ጉዳዮች እያወራን ወደ ቤታችን እተመለስን ሳለን ከሁለት ወንዶች ጋር ፈጠን ፈጠን እያለች የምትጓዝ ሴት ጓደኛዬን ‹‹ደህና ነህ? እንዴት ነህ?›› በማለት ጠጋ ብላ፣ ‹‹አንተ አታውቀኝም እኔ ግን አውቅሃለሁ፤›› ትለዋለች፡፡ ጓደኛዬ ግራ በተጋባ አኳኋን ሰላምታ እየተለዋወጠ ሳለ ጊዜ ሳትሰጠው፣ ‹‹አልመረጥክም አይደለም? እባክህ ቁጥሩ አልሞላልንም፡፡ ጎድሎብናል ሂዱና ምረጡ፤›› ትላለች፡፡ በነገሩ ግራ መጋባቱ የሚያሳብቅበት ጓደኛዬ፣ ‹‹አይ መርጫለሁ›› ይላል፡፡ ‹‹ጓደኛህስ?›› ትለውና እሱም እየቀለደ፣ ‹‹ተይው እሱ አሸባሪ ነው፡፡ ተቃዋሚ ነው፤›› ይላታል፡፡ ‹‹አሃ የእኛ መስሎኝ'ኮ ነው›› የሚለውን ስሜታዊ ንግግሯን ሳትጨርሰው ወደ እኔ እያየች፣ ‹‹ለነገሩ ተቃዋሚም'ኮ ይመርጣል፤›› ትላለች፡፡ ‹‹ምንድን ነው የጎደለባችሁ?›› ብዬ ስጠይቃት፣ ‹‹ቁጥር አልሞላልንም፣ ሰው አልመጣም፤›› በማለት እቅጩን ነገረችን፡፡ ጓደኛዬ የሴትየዋ ንግግር እኔ ጆሮ መድረሱ ትንሽም ቢሆን ያስጨነቀው ይመስል፣ ‹‹አሃ መስማት የምትፈልገውን አገኘህ አይደል?›› እያለ መቀለድ ይጀምራል፡፡ እሑድ ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ.ም. በተካሄደው የአካባቢና የከተማ አስተዳደር ምርጫ፣ 31.6 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን የአገሪቱ ምርጫ ቦርድ ያሳወቀ ሲሆን፣ በአጠቃላይ በአገሪቱ 44,509 የምርጫ ጣቢያዎችም ለድምፅ መስጫ አገልግሎት ክፍት ሆነው ውለዋል፡፡ እንዲሁም ደግሞ ለዚሁ ለአካባቢ፣ ለአዲስ አበባና ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምርጫዎች ከፍተኛ ዕጩዎች ያቀረበው ኢሕአዴግ በመሆኑ፣ ብቻውን 3.7 ሚሊዮን ተወዳ

ባለስልጣኑ የዕቅዱን ከ20 በመቶ በላይ ብልጫ ያለው ገቢ ሰበሰበ

Image
አዋሳ ሚያዝያ 08/2005 ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከዕቅዱ ከ20 በመቶ በላይ ብልጫ ያለው ግብር በማሰባሰብ የከተማውን አጠቃላይ ወጪ መሸፈን መቻሉን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በንግድ ስራ የተሰማሩ ሁሉም ድርጅቶች የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ መጠቀም እንዳለባቸው አስጠንቅቋል፡፡ የባለስልጣኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍቃዱ ፍስሐ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ከሐምሌ 2004 ወዲህ ባሉት ዘጠኝ ወራት ከ385 ሚሊዮን ብር የሚበልጥ ገቢ ተሰባስቧል፡፡ የመደበኛና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎትን ጨምሮ ቀጥታና ቀጥታ ካልሆነ እንዲሁም ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች የተሰበሰበው የገቢ ግብር የዕቅዱን ከ20 በመቶ በላይና ካለፈው አመት ተመሳሳይ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ብልጫ እንዳለው ገልጸዋል፡፡ ከዕቅድ በላይ ማከናወን የተቻለው በከተማ አስተዳደርና በስሩ በሚገኙ ስምንቱ ክፍለ ከተሞች አመራሩና ሰራተኛው ከሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት የጸዳ አሰራር እንዲከተሉ የተጠናከረ ክትትልና ቁጥጥር በመዘርጋት ለግብር ከፋዩ ህብረተሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መሰጠርት ግልጽ፣ ፈጣንና ተጠያቂነት የሰፈነበት ስርዓት እንዲኖር በመደረጉ ነው ብለዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማ ሰፊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የሚካሄድበትና ከዚህ የሚመነጨውን የገቢ ግብር አቅም አሟጦ ለመጠቀም በተደረገ ጥረት አፈጻጸሙ ከምንግዜውም የተሻለ ጥሩና አመርቂ ደረጃ ላይ መድረሱን ስራ አስኪያጁ አስረድተዋል፡፡ በዚህ ገቢ የከተማው አስተዳደር ከመንግስት ይደረግለት የነበረውን ድጎማ በማስቀረት ለካፒታል ፕሮጀክቶችና ሰራተኛ ደመወዝና ስራ ማስኬጃን ጨምሮ የከተማውን አጠቃላይ ወጪ በራሱ ለመሸፈን መቻሉን ገልጸዋል፡፡ የከተማው አሰተዳደር የገቢ ግብር በየአመቱ እየጨመረ ባለፈው በጀት አመት 2

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና ድል ቀናቸው

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሴቶች ውድድር የምደቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሚያዝያ 7/2005 በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ሽታየ ሲሳይ 4 ጎል አስመዝግባለች ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ ያገባችው ጎል 25 በማድረስ መሪነቷን አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ አዳማ ከነማ መከላከያን 2 ለ 1 ቢያሸነፍም በግብ ተበልጦ ግማሽ ፍፃሜወን ሳይቀላቀል ቀርቷል፡፡ ከምድቡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና ኃላፊ ሆነዋል፡፡ ኃላፊው ክለብ ቀድሞ የተለየበት የምድብ 2 ጨዋታ ደግሞ 8 ሰዓት ላይ እና 12 ሰዓት ላይ ተካሂዷል፡፡ መውደቃቸውን ያረጋገጡት የመድህንና የድሬዳዋ ጨዋታ በመድህን 4 ለ 3 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በደደቢት እና ሃዋሳ ከነማ መካከል የተካሄደው ጨዋታ ደግሞ ደደቢት 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ ደደቢት እና ሃዋሳ ከነማ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ በግማሽ ፍፃሜው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሃዋሳ ከነማ፣ ደደቢት ከሲዳማ ቡና ይጫወታሉ፡፡

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ራሱን ከምርጫ አገለለ

‹ከ200 በላይ እጩዎቻችንና ታዛቢዎቻችን ታስረው በምርጫ መሳተፍ ይከብደናል - ዶ/ር አየለ አሊቶ ‹‹ቀልዱን ብቻቸውን ይቀልዱ፤ ምርጫ የለም ንጥቂያ ነው›› - ኢንጂነር ሃይሉ ሻወል ‹‹የሲዳማ ዞን ህዝብ ወደ ምርጫው እንድንገባ ገፋፍቶኛል›› በሚል በምርጫው ላለመሳተፍ ከወሰኑት 33ት ፓርቲዎች በመነጠል የምርጫ ምልክት ወስዶ የነበረው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ፓርቲ ራሱን ከምርጫው ማግለሉን ይፋ አደረገ፡፡ ፓርቲው ከ200 በላይ እጩዎቼና ታዛቢዎቼ ታስረውብኛል በሚል ነው ነገ ከሚጀመረው የአዲስ አበባና የአካባቢ ምርጫ ራሱን ያገለለው፡፡ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን በመቃወም ፒቲሽን ከፈረሙ 33 ፓርቲዎች መካከል አንዱ የነበረውና በኋላም ‹‹የሲዳማ ዞን ህዝብ ወደ ምርጫው እንድንገባ ገፋፍቶናል›› በሚል አውራ ዶሮ የምርጫ ምልክት ይዞ ወደ ምርጫ መግባቱን ያስታወቀው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ዶ/ር አየለ አሊቶ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት “የሲዳማ ህዝብ ጥያቄ የክልል ጥያቄ ነው፣ ህዝቡ በምርጫው ተሳትፎ በካርዱ መብቱን ሊያስከብር ስለሚፈልግ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ወደ ምርጫው እንዲገባ በመወሰኑ፣ ከአንድ ሺህ ስድስት መቶ በላይ እጩዎችን ለከተማ፣ ለዞንና፣ ለወረዳ አቅርቦ ነበር፡፡ ሆኖም ከ200 በላይ ዕጩዎቻችንና ታዛቢዎቻችን ለእስር በተዳረጉበትና ቅስቀሳ ባላደረግንበት ሁኔታ ወደ ምርጫ መግባት ፋይዳ የለውም፡፡ በእስርና በክልከላ ህዝቡ እየተረረ ነው፡፡ “በደም ያገኘነውን፤ “በደም ብቻ ነው የምንለቀው” ብለው እየቀሰቀሱብን ስለሆነ ራሳችንን ከምርጫ ማግለላችን ተገቢ ነው” ብለዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ሳይሻሻሉና በምርጫው እንደማይሳተፉ ቀደም ብለው ያስታወቁት 33 ፓርቲዎች ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ፣ በመድረክ፣ በመኢአድና በ

መለስ ሀዋሳን ክልል ለማድረግ ቃል ገብተው ነበር

Image
መለስ ሀዋሳን ክልል ለማድረግ ቃል ገብተው ነበር የሲዳማ አገር ሽማግሌዎች አቶ መለስ እድሜያቸው አጭር እንደሚሆንና እንደሚቀሰፉ ነግረዋቸው እንደነበር ተሰማ። በክልሉ የአገር ሽማግሌ ከሚባሉት መካከል አንዱን በማነጋገር በተለይ ለጎልጉል የተላከው መረጃ እንደጠቀሰው መለስ እድሜያቸው ሊያጥርና በድንገት ሊቀሰፉ የሚችሉት የሲዳማን ባህላዊ ልብስ ለብሰው ከዋሹ ነበር። እንደመረጃው መለስ በ1997 ዓ ም ምርጫ ውጥረት ውስጥ በነበሩበት ወቅት አራት ተከታታይ ቀናት ሃዋሳ የብሄር ብሄረሰቦች አዳራሽ ውስጥ የብሄረሰቡን ተወላጆች ሰብስበው አነጋግረው ነበር። “አዲስ አበባ ያለው ድንኳናችን ፈርሷል። እዚህም ከፈረሰ በቃን ማለት ነው” በማለት የአገር ሽማግሌዎችን በተማጸኑበት ንግግራቸው መለስ አስቀድሞ ተቃውሞ ገጥሟቸው ነበር። ስብሰባው አዳራሽ ውስጥ ሙሉ ልብስ ለብሰው መድረክ ላይ ተቀምጠው የነበሩትን መለስ “ማን እዛ ላይ አወጣህ? አውርደንሃል” በማለት ሽማግሌዎች ሲናገሩ በወቅቱ የጸጥታ ሃይሎችና የአቶ መለስ ጠባቂዎች ተደናግረው ነበር። ሽማግሌዎቹ አቶ መለስን ከመድረክ አውርደው “አስቀድመህ ያገራችንን የባህል ልብስ ለብሰህ ነው መድረክ ላይ የምትወጣው” በማለት ከመድረክ አውርደው ጓዳ በማስገባት “ሴማ” የሚባለውን የባህል ቡሉኮ አለበሱዋቸው። “ይህንን የሚለብስ እውነት የሚናገር ብቻ ነው” በማለት አቶ መለስ መዋሸት እንደማይገባቸው ሽማግሌዎቹ አሳስበው እንደነበር የጠቆመው መረጃ፣ “ይህንን የሚለብስ መሪ የሆነ፣ እውነት የሚናገር ብቻ ነው። የሚዋሽ ይሞታል። እድሜው ያጥራል። ይቀሰፋል” በማለት በሲዳምኛ ደጋግመው መናገራቸውንና አቶ መለስም የተባሉትን ለማድረግ ተስማምተው እንደነበር አመልክቷል። በዚሁ መሰረት አቶ መለስ በ1997 ምርጫ ተከትሎ ካጋጠማቸው ቀው

ኑሮ እየተባባሰ ነው! መፍትሔውስ?

Image
ኑሮ እየከበደ ነው፡፡ ገቢና ወጪ አልጣጣም እያለ ነው፡፡ ኑሮ እየከበደና እየተወደደ እየመጣ ለመሆኑ ልዩ ጥናትና ምርምር አያስፈልገውም፡፡ ግልጽና ግልጽ ሆኖ በየቀኑ በአደባባይ ኅብረተሰብን እየኮረኮመ ያለ ነውና፡፡ ምን እየኮረኮመ እንዲያውም እየደበደበና እየቀጠቀጠ እንጂ፡፡  ስለቅንጦት ዕቃ አይደለም እያወራን ያለነው፡፡ እጅግ በጣም መሠረታዊና አስፈላጊ ስለሆኑ ዕቃዎችና ሸቀጦች እንጂ፡፡ ጤፍ፣ ስንዴ፣ በቆሎ፣ ስኳር፣ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ወዘተ፡፡  የመንግሥት ሠራተኞችም ሆኑ የግል ድርጅት ሠራተኞች የሚያገኙት ደመወዝና ገበያው እየጠየቀው ያለው የገንዘብ መጠን በእጅጉ እየተራራቀ ነው፡፡ በቅጡ መመገብ፣ መልበስ፣ መጓጓዝ፣ መማርና መኖር አስቸጋሪ እየሆነ ነው፡፡ ኑሮ እየከበደ ነው፡፡  ይህ ችግር አስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልገዋል፡፡  ከመፍትሔዎቹ አንዱ መነጋገርና መመካከር ነው፡፡ መንግሥት ወደ ሕዝብ ቀረብ ብሎ ስለአጠቃላዩ የኑሮ ሁኔታ መነጋገር አለበት፡፡ የሕዝቡን ሁኔታና ስሜት በትክክል መገንዘብ አለበት፡፡ ኑሮ እንደተወደደ መንግሥት አያውቅም ማለት አይቻልም፡፡ ነገር ግን በሪፖርት በተዋረድ ማግኘትና በቀጥታ ከሕዝብ ጋር ተገናኝቶ ችግሩን ማወቅ ከፍተኛ ልዩነት አለው፡፡  እያነሳን ያለነው ተራ የዋጋ ጭማሪን አይደለም፡፡ የቢዝነስ መቀዛቀዝም እየተስተዋለ ነው፡፡ የባንክ ብድር ማግኘት ዕድል ቁልፍልፍ ሲል፣ ኤልሲ የመክፈት ዕድል እየጠበበ ሲመጣ የሥራ ዕድልንም ያጠባል፡፡ እንቅስቃሴን በመቀነስ ገቢና ክፍያም እንዲቀንስ ያደርጋል፡፡ በተጨባጭም አድርጓል፡፡  ስለሆነም ለኑሮ ክብደቱ መፍትሔ ለማግኘት መንግሥት በኢኮኖሚውና በቢዝነስ እንቅስቃሴው ላይ ምን ዕርምጃ ልውሰድ ብሎ ማሰብ አለበት፡፡ መንግሥት ራሱ

THE SIDAMA LIBERATION MOVEMENT WITHDRAWS FROM THE ETHIOPIAN LOCAL ELECTIONS AMID WIDESPREAD RIGHTS ABUSES

Image
ፎቶ ኣገሬሰላም ኣሮሬሳ(ፌስቡክ) Press Release United Sidama Parties for Freedom and Justice 14 April 2013 The 14 April 2013 local government elections in Ethiopia have been marred by widespread abuses of the representatives and supporters of the Sidama Liberation Movement (SLM), which remains the main opposition political movement in the Sidama region. The SLM accuses the regional and Sidama EPRDF cadres of continued intimidation, harassment and persecution of its representatives and supporters during the period leading up to the elections.  The SLM members in all 19 districts of the Sidama administration who were nominated to contest in the stated elections have often been arrested and imprisoned for prolonged period of time to intimidate them and deter them from contesting the elections. The elected SLM representatives were barred from freely campaigning in the Sidama region. To the astonishment of the Sidama people and in an outright contempt to any democratic principles,  Duka’l

በሲዳማ ብሔር ላይ እየደረሱ ያሉ ጭካኔ የተሞላባቸው አረሜናዊና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እንዲቆሙ የአለም-አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፊ እንዲያደግርልን እንማፀናለን!!

Image
ከማህበራዊ መረብ ላይ የተገኝ ጽሁፍ በ  Sidaamaho Maganu No በሲዳማ ብሔር ላይ እየደረሱ ያሉ ጭካኔ የተሞላባቸው አረሜናዊና ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እንዲቆሙ የአለም-አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፊ እንዲያደግርልን እንማፀናለን!! በኢትዮጲያ ውስጥ የሕወኃት/ኢህአደግ ግፈኛና ቅኝ አገዛዝ ከተጀመረበት ከወረሐ ግንቦት 1983ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 2005 ዓ.ም ድረስ ምርጫ ሳይሆን በየአምሰት አመት አንዴ ብዛት ያለው ወረቀት በአዲስ አበባ በሕወኃት ንግድ ድርጅቶች ታትሞ በካርቶኖች ታሽጎ በየክልሎች ከተከፋፈለ በኋላ የእለት ጉርስ ተሰፈሮላቸው ካድሬዎች ባቀረቡትና ማታ ላይ ይዘው በሚሸሹት ቦርሳ ውስጥ የሚከቱ ተቀጥሬው ምርጫ ቦርድ ወደሚባለው እሳት የላሱ የታጠቅ ካድሬዎች በየደረጃው በተሰገሰጉ መንጋ እየተላከ አራት ዙሪ ምርጫ መሳይ የእቃ እቃ ጨዋታ ሲጫወቱ አሳለፉ፡፡  በሦስተኛው ዙሪ ታፍኖ በብሶት ውስጥ ሆዱ እያረሬ የኖረው የኢትዮጲያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ተነቃንቆ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣው እራሱን ስዩሜ-እግዚአብሔር አድርጎ ሲንቀባረር የከረመው ዘረኛና ከፋፋይ የሕወኃት ባንዳ ቡድን ከረፈደ ባነነና በባዶ ጥላቻ በመነሳሳት በአዲስ አበባና በክልሎች ከትምህርት ቤት የሚመለሱ ጨቅላ ህጻናትን ጨምሮ ቁጥር ስፊር የሌላቸውን ህዝብ ህይወት አልባ አደረገ፡፡ "ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል " እንዲሉ ሕዝብ የመረጣቸውን ተወካዮቹንና የህዝብ አይንና ጆሮ የሆኑ ጋዜጠኞችን ህገ-ወጥ በሆነ አካሄድ አስሮ አሰቃያቸው፤ ከሚወዱት ቤተሰባቸውና ህዝባቸው ለያቸው፤ የብዙዎቹን ቤተሰብ ለጎዳና ሕይወት ዳረጋቸው፤ የድራማ ድርሰት ተጻፈና የሀገር ሽማሌዎች የሚባሉ ገጸ-ባህሪያት በፕሮፌሰር ይስሃቅ ዋና ገጸ-ባህርነት ድራማው ለህዝብ ታዬና ብዙዎቹ አናዶ፤ ብዙዎቹ

bimba etnia Sidamo

Image
http://i.focus.it/media/2132556.aspx

Electorates casting votes in South Ethiopia Peoples' State

Awassa April 14/2013 Electorates in Hawassa, Aleta Wondo and Dilla Towns as well as Bench Majji, and Wolaita Zones in South Ethiopia Peoples' State are casting votes for the elections, according to ENA's reporters stationed in the stated areas. Accordingly, voters in Hawassa Town said that the election process is transparent, free, fair and credible. They said that they cast votes for candidates, who will serve the public. Similarly, the election process is underway in peaceful manner at 15 polling stations in Aleta Wondo Town, according to the town election coordination office coordinator Mekuria Dima. Eligible voters in Dilla Town are also casting votes at 29 polling stations in peaceful and democratic manner. Some 19,720 voters are registered to cast votes in the elections, according to Head of Gedeo Zone Election Coordination Office, Kebede Tizazu. Likewise, electorates in Bench Majji Zone are casting votes at 381 polling stations as per the timetable set by the National El

When I Was Young in Awassa

Image
By Mahari J When I was young in Awasa my Dad would visit me on a special occasion because he was in the marines. One day a person came to my house and told me my father was dead. I was very depressed for many weeks. When I was young in Awasa me and my friends would make the trophy for our soccer championships. Me and my friend Dagam would always win the championship and get the trophy. When I was young in Awasa my mom got very ill. She stayed inside and stayed in bed feeling very ill. One day when I went in the bedroom I saw my mom with her eyes closed. I came closesr and felt her. Then I said to my friend's mom to come. My friend's mom came and felt my mom and she told me she was dead. I cried and cried that same day. I thought to myself God, why is this happening to me. My Aunt came to take care of me but every day there was a hole in my life. When I was young in Awasa my Aunt did every thing a mother could do. One day my Aunt thought it was the best for me to and