Posts

በሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ በመኸር ግብርና ሥራ 13 ሺህ 6 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የወረዳው ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ

የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ታዲዮስ ነጤ እንደገለፁት የአምስት ዓመቱን የእድገትና ትራንስፎርሜሽ እቅድን ከግብ ለማድረስ የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ባለፈው በልግ ወቅት 16 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች ከተሸፈነው ውስጥ 1 ሚሊዮን 6 መቶ ኩንታል መሰብሰብ መቻሉን ተናግረዋል፡ የግብርና ሥራውን ውጤታማ ለማድረግ 37 ሺህ 7 መቶ ኩንታል ዳኘና ዩሪያ ለአርሶ አደሩ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ  ማሰራጨት መቻሉን አቶ ታድዮስ አስረድተዋል፡፡ ሀገራችንን ከድህነት ለማውጣት የተያዙ ውጥኖችን ከግብ ለማድረስ አርሶ አደሩ፣ የግብርና ባለሙያው፣ የልማት ሠራተኛውና የአመራር አካላቱ በቁጭትና ወኔ በመነሳሳት መሥራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል፡፡ አክሊሉ ጥላሁን ከበንሳ ቅርንጫፍ ጣቢያ እንደዘገበው፡፡ http://www.smm.gov.et/_Text/24MesTextN205.html

የአስትሮኖሚና የስፔስ ሳይንስ ዕድገት ለአገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው አቶ ደሴ ዳልኬ

አዲስ አበባ መስከረም 28/2005 የአስትሮኖሚና የስፔስ ሳይንስ ዘርፍ ዕድገት ለአገር ልማት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ መንግሥት በዘርፉ በሚከናወኑ ተግባራት ሙሉ ተሳትፎ በማደረግ ላይ እንደሚገኝ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከተባበሩት መንግስታት አውተር ስፔስ ጉዳዮች ቢሮ እና ከዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኀብረት ጋር በመተባበር በአስትሮኖሚና ስፔስ ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የአቅም ግንባታ ስልጠና ለሁለተኛ ደረጃ እና ለዩኒቨርሲቲ መምህራን ዛሬ መስጠት ጀመረ። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አቶ ደሴ ዳልኬ በተወካያቸው በኩል እንደገለጹት በአስትሮኖሚና በስፔስ ሳይንስ መስክ የሚሰጡ ስልጠናዎች ለአገር ልማት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። በአስትሮኖሚና በስፔስ ሳይንስ መስክ የሚከናወኑ ተግባራትና ፕሮጀክቶች ለመደገፍ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን ጠቁመው የእንጦጦ አስትሮኖሚካል ኦብዞርቫቶሪና የስፔስ ሳይንስ ምርምር ማዕከልን ለማጠናከር ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝም ተናግረዋል። አቶ ደሴ እንዳሉት በአገሪቱ የአስትሮኖሚና የስፔስ ሳይንስ ምርምር ተቋምና ትምህርት ለማጠናከርና በመስኩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከብሔራዊ፣ ከክፍለ አህጉራዊና ከዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በትብብር ይሰራል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኡርጌሳ እንዳሉት በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምርና ትምህርትን ለማሳደግ የትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊና ዓለም አቀፍ የምርምር ተቋማት ጋር አብሮ በመስራት ድጋፍ ያደርጋል። የአስትሮኖሚ ትምህርት በሁለተኛ ደረጃ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ እንዲካተት በማድረግ በአፍሪካ አህጉር ለማስተዋወቅ ከእ

Ethiopia: An Early Warning for a Famine in 2013 (including Sidama Land)

Image
The government of PM Hailemariam Desalegn must come forward and explain how it expects to deal with the effects of the “inevitable global food crises” in Ethiopia in light of its depleted foreign reserves and how his government will avert potentially catastrophic famine in the country. By Alemayehu G. Mariam For the past several months, there has been much display of public sorrow and grief in Ethiopia. But not for the millions of invisible Ethiopians who are suffering and dying from starvation, or what the “experts” euphemistically call “acute food insecurity”. These Ethiopians are spread across a large swath of the country (see map above, "Estimated food security conditions, 3rd quarter 2012 (July-September 2012, Famine Early Warning Systems Network FEWS NET). According to the international “experts”, starving people are not really starving. They are just going through “scientific” stages of food deprivation. In stage one or “Acute Food Insecurity”, people experienc

Constitutional Collision over Ethiopia’s Suppression of the Sidama Regional Question

By Hawassa Teessonke October 7 2012 Human societies have been governed by certain forms of social covenants since time immemorial. The first crude form of constitution or code of justice in the world was believed to have been issued by the Sumerian King in Mesopotamia in 2300 BC.  Following Sumeria, various ancient states including Babylonia and Assyria were believed to have issued various law codes as early as 2050 BC. The famous Greek philosopher, Aristotle, was however the first person to distinguish between ordinary law and constitutional law and introduce the idea of constitutionalism in the fourth century BC. Human beings have come long way since Aristotle in understanding, formulating, using or abusing this ancient social covenant, the constitution.   Ethiopia adopted the first written constitution in 1931 when Haile Selassie was crowned as the Emperor of Ethiopia. That constitution provided for enslavement of the recently incorporated peoples in the south, west and eas

Sidaama-Amharic-English Dictionary Part 1 (AA---Geeshshaano)

Image
Sidaama Amharic English Dictionary