lemboo e'ama ቆንጆ ኣይቼ ከሲዳማ Get link Facebook Twitter Pinterest Email Other Apps March 19, 2012 New http://www.habeshazefen.com/music/musiclist/musicnew.html?tags=http://www.habeshazefen.com/music/listenmusic/1546/konjo-aychy-ke-sidama--debub.html Read more
የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ለመተካት የሲዳማን ህዝብ የማሳመን ስራ በምስጥር በመሰራት ላይ መሆኑ ተሰማ:: Get link Facebook Twitter Pinterest Email Other Apps March 17, 2012 በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የተከሰተው የፖለቲካ ኣለመረጋጋትና ኣለመተማመን ያሰጋው የኢህኣዴግ ኣገዛዝ ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን ከሃላፊነታቸው ለማንሳት የሲዳማን ህዝን የማሳመን ስራ ጀምሯል:: ታማኝ ምንጭች እንዳሉት ኣቶ ሽፈራውን እንዲተኩ በጃፓን የኢትዮጵያ በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ታጭተዋል:: ዝርዝር ዜናውን የምቀጥለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ: ምንጭ : http://www.ethiolion.com/ http://www.ethiolion.com/Pdf/031112_Shiferaw_Shigute.pdf Read more
በሐዋሳ ከተማ ህገወጥ ነጋዴዎችና ፖሊሶች ሲታኮሱ አደሩ Get link Facebook Twitter Pinterest Email Other Apps March 17, 2012 የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ሐዋሳ፣ ባለፈው ረቡዕ ምሸት ፖሊሶችና የኮንትሮባንድ ነጋዴዎች ሲታኮሱ አደሩ፡፡ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ የደረሰውን የጉዳት መጠን ለማወቅ ባይቻልም አንድ ህፃን መቁሰሉን የክልሉ ፖሊስ አስታውቋል፡፡በከተማው ሐይቅ ዳር ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘውና በተለምዶ ገበያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ፣ ባለፈው ረቡዕ ከምሽቱ 4፡30 ላይ የተጀመረው የተኩስ ልውውጥ እስከ ሌሊቱ ስምንት ሰዓት ድረስ ቀጥሎ መቆየቱንና በዚህ ምክንያትም የተመቱና የቆሰሉ ሰዎች በአዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው እንደቆዩ ምንጮች ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ የተኩስ ልውውጡ መንስኤ ከኮንትሮባንድ ንግድ ጋር የተገናኘ መሆኑን የገለፁልን የክልሉ የወንጀል መከላከል ዋና የሥራ ሂደት ባለቤት ኮማንደር በላይነህ በላይ፤ በህገወጥ መንገድ የገቡና የተከማቹ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንዳሉ ለፖሊስ ጥቆማ ደርሶት ወደ ስፍራው እንደሄዱ ተናግረዋል፡፡ ቦታው ሲደርሱ ኮንትሮባንድ ነጋዴዎቹ ያደራጇቸውና ኮንትሮባንድ ዕቀዎቹን በመጫን፣ በማውረድና በመበለት ሥራ ላይ የተሰማሩ ወጣቶች በጉምሩክ ሠራተኞችና በፀጥታ ኃይሎች ላይ ጉዳት ለማድረስ መሞከራቸውን ኮማንደር በላይነህ ገልፀዋል፡፡ በህገወጥ ነጋዴዎቹ የተደራጁት ወጣቶች፣ መሣሪያ ታጥቀው ነበር ያሉት ኮማንደሩ፤ በፀጥታ ኃይሎቹና በጉምሩከ ሠራተኞቹ ላይ ድንጋይ በመወርወር ጉዳት ለማድረስ ከመሞከራቸውም በላይ ኦፕሬሽኑን ሠላማዊ በሆነ መንገድ ለማከናወን በሄደው የፌደራል፣ የክልሉና የከተማው የፀጥታ ኃይሎችና በጉምሩክ ሠራተኞች ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ጠቁመው፤ በተኩስ ልውውጡ ከየትኛው ወገን እንደተተኮሰ ባልታወቀበት ሁኔታ አንድ ህፃን መቁሰሉን ገልፀዋል፡፡ ከችግሩ ጋር በተያያዘ 40 የሚደርሱ ሰዎች በቁ Read more
Hoya Boro Boromissi by Tokichaw (Yohannes Bekele) Get link Facebook Twitter Pinterest Email Other Apps March 16, 2012 Losse lophate kaye kamballi... Kaya kamballi kayatamaho Sidde laballi! Read more
Hawassa in 1953 EC and 2003EC Get link Facebook Twitter Pinterest Email Other Apps March 16, 2012 ሃዋሳ 1953 ኣ/ም ሃዋሳ 2003ኣ/ም Read more