Posts

በሃዋሳ ከተማ የተተከለ ዘመናዊ የተሸከርካሪ አካል ብቃት መመርመሪያ ማሽን ስራ ጀመረ

Image
አዋሳ, ታህሳስ 7 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክለል ከአምስት ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገዛ ዘመናዊ የተሸከርካሪ ብቃት መመርመሪያ ማሽን በሃዋሳ ከተማ ተተክሎ ስራ መጀመሩን የክልሉ የትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ የስራ ሂደት ተወካይ አቶ አረጋ አዊቶ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ጉድለት የሚደርሰውን የህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት ለመቀነስ መሳሪያው ከፍተኛ እሰተዋጽኦ አለው ፡፡ ቢሮው በሃዋሳ ከተማ በትራንስፖርት ዘርፍ ተደራጅተው ከሚንቀሳቀሱ የግል ባላሃብቶች ጋር በመቀናጀት የገዛው የመመርመሪያ ማሽን የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓቱን ዘመናዊ በማድረግ በተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ጉድለት ምክንያት የሚደርሰውን አደጋ በከፍተኛ ደረጃ ለመቀነስ እንደሚረዳም ጠቁመዋል፡፡ ማሽኑ በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ መተከሉን የጠቆሙት ተወካዩ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች ስራ ላይ ውሎ ውጤታማነቱ መረጋገጡን በተደረገው የልምድ ልውውጥ ማወቅ መቻሉን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ከ35ሺህ የሚበልጡ ተሽከርካሪዎች መካከል አብዘኛዎቹ የተሽከርካሪ ምርመራ በተፈለገው መጠን እንደማይደረግ በመታወቁ ማሽኑ መተከሉን ገልጸው በዘርፉ ይከሰት የነበረውን ችግር ከ70 በመቶ በላይ እንደሚቀርፍም አስታውቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በእይታ በሚደረግ የቴክኒክ ምርመራ በቀን ከአምስት የማይበልጡ ተሽከርካሪዎች እንደሚስተናገዱ ጠቁመው በማሽን በሚደረገው ምርመራ ግን በቀን እስከ 30 ተሽከርካሪ በመመርመር ብቃት የማረጋገጥ ስራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ቀደም ሲል በነበረው አሰራር ለእንድ ተሽከርካሪ ከአንድ ሰዓት በላይ የሚፈጅ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የ

ቢሮው በ9 ሚሊዮን ብር ወጪ የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ አካሄደ

Image
ሀዋሳ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/ - የደቡብ ክልል በ9 ሚሊዮን ብር የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ ማካሄዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እንዳስታወቀው፤ የትምህርት ሥርጭት  መቀበያ ዲሾች ተከላ  የተካሄደው በክልሉ አዲስ ለተከፈቱ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች ነው። በትምህርት ቤቶቹ የሳተላይት ዲሾች ተከላ መካሄድ በፕላዝማ ከማዕከል የሚተላለፉ ትምህርቶችን በጥራት ለማድረስ እንደሚያስችል በቢሮው የመንግሥት ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን የሥራ ሂደት ባለቤት አቶ ደረሰ ጋቲሶ ገልጸዋል። በተለይም ተማሪዎች በአካባቢያቸው የማይገኙ የሳይንስ የሙከራ ናሙና ቁሳቁሶችንና ሂደቶቻቸውን በቀላሉ በፕላዝማ አማካኝነት በመመልከትና በመረዳት የትምህርት ክህሎታቸውን ለማዳበር እንደሚያስችላቸው አመልክተዋል። በተጨማሪም ትምህርት ቤቶቹ በሳተላይት ዲሾቹ አማካኝነት የሚላክላቸውን በንድፈ ሀሳብና በተግባር የተደገፉ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለተማሪዎች በማቅረብና ቀልጣፋ የመማር ማስተማር ሂደትን በመፍጠር ለትምህርት ጥራት መጠበቅ ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው  አስረድተዋል። የሥርጭት መቀበያ ዲሾቹ ከመደበኛ የትምህርት ሥራዎች ጎን ለጎን መምህራንና ተማሪዎች የሳተላይት ዲሾቹን በመጠቀም የተለያዩ ክልላዊና አገራዊ ኮንፍረንሶችን በቀጥታ ለመሳተፍ እንደሚያስችሏቸው የሥራ ሂደት ባለቤቱ ጠቁመዋል። ይህም መምህራን ተማሪዎችና ሌሎች የትምህርት ቤቶቹ ማህበረሰቦች ወቅታዊ መረጃዎች በማግኘት ለትምህርት ሥራዎች መጎልበት የበኩላቸውን ለመወጣት የሚያስችላቸውን ምቹ ሁኔታን እንደሚፈጥርላቸው የሥራ ሂደት ባለቤቱን መግለፃቸውን ጠቅሶ የዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ዘገባ ያመለክታል።

National Geographic MapGuide Launched

Addis Ababa, December 16, 2011 (Addis Ababa) - The National Geographic MapGuide designed to showcase to the national and international audiences the natural and cultural attractions that define the Central and Southern Rift Valley areas was launched here on Thursday. Director-General of the Authority for Research and Conservation of Cultural Heritage with the Ministry of Culture and Tourism, Yonas Desta on the occasion said the MapGuide will fill the tourism information gap in the country. The MapGuide is the first in Ethiopia and the second Geo-Tourism MapGuide in Africa, the director said. Efforts are underway to expand such kind of activities to other attraction sites of the country, he said, adding, currently, 10,000 copies of the MapGuide have been readied to be distributed among tourists. He also lauded USAID and Ethiopian Sustainable Tourism Alliance (ESTA) as well as the Horn of Africa Regional Environment Centre for taking the initiative in helping to develop

በሃዋሳ ከተማ የተተከለ ዘመናዊ የተሸከርካሪ አካል ብቃት መመርመሪያ ማሽን ስራ ጀመረ

Image
Hawassa Bus station Area አዋሳ, ታህሳስ 7 ቀን 2004 (ሃዋሳ) - በደቡብ ክለል ከአምስት ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገዛ ዘመናዊ የተሸከርካሪ ብቃት መመርመሪያ ማሽን በሃዋሳ ከተማ ተተክሎ ስራ መጀመሩን የክልሉ የትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ የስራ ሂደት ተወካይ አቶ አረጋ አዊቶ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ጉድለት የሚደርሰውን የህይወት መጥፋትና ንብረት ውድመት ለመቀነስ መሳሪያው ከፍተኛ እሰተዋጽኦ አለው ፡፡ ቢሮው በሃዋሳ ከተማ በትራንስፖርት ዘርፍ ተደራጅተው ከሚንቀሳቀሱ የግል ባላሃብቶች ጋር በመቀናጀት የገዛው የመመርመሪያ ማሽን የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓቱን ዘመናዊ በማድረግ በተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ጉድለት ምክንያት የሚደርሰውን አደጋ በከፍተኛ ደረጃ ለመቀነስ እንደሚረዳም ጠቁመዋል፡፡ ማሽኑ በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ መተከሉን የጠቆሙት ተወካዩ በሌሎች የአፍሪካ አገሮች ስራ ላይ ውሎ ውጤታማነቱ መረጋገጡን በተደረገው የልምድ ልውውጥ ማወቅ መቻሉን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ከ35ሺህ የሚበልጡ ተሽከርካሪዎች መካከል አብዘኛዎቹ የተሽከርካሪ ምርመራ በተፈለገው መጠን እንደማይደረግ በመታወቁ ማሽኑ መተከሉን ገልጸው በዘርፉ ይከሰት የነበረውን ችግር ከ70 በመቶ በላይ እንደሚቀርፍም አስታውቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በእይታ በሚደረግ የቴክኒክ ምርመራ በቀን ከአምስት የማይበልጡ ተሽከርካሪዎች እንደሚስተናገዱ ጠቁመው በማሽን በሚደረገው ምርመራ ግን በቀን እስከ 30 ተሽከርካሪ በመመርመር ብቃት የማረጋገጥ ስራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል። ቀደም ሲል በነበረው አሰራር ለእንድ ተሽከርካሪ ከአንድ

Debub Global to start in January

Image
Debub Global Bank is to become the newest entrant to the banking sector in the new year. According to an official of the bank, 286 million birr of the 300 million birr it had planned to raise as subscribed capital has been locked so far and they have managed to sell about 150 million birr in paid up capital. Shares amounting to 5,481 have been purchased and presented to the National Bank of Ethiopia and are awaiting signature and verification from shareholders. The official said that the bank, which had a general assembly meeting held in the presence of NBE officials on September 20, 2010 at the Addis Ababa Millennium Hall has nominated some 30 potential people to sit on its board of directors; which will make up a dozen seats.  He also said they have been waiting for six months to start banking operations after fulfilling the necessary criteria. It is also done to avoid the controversies that happened recently in other banks that have been accused of nepotism and favoriti