የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) በሃዋሳ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ጉባኤ መጥራቱ ተሰማ

ንቅናቄው በቅርቡ ከተቀላቀለው ብሔራዊ ድርጅት ከመድረክ ጋር በጋራ በመሆን በመጪው መጋቢት 20 ታላቅ ህዝባዊ ሰብሰባ በሃዋሳ ከተማ በሲዳማ ባህል ኣደራሽ ኣዘጋጅቷል።


በተመሳሳይ ዜና ባለፈው ቅዳሜ በመድረክ ኣዘጋጅነት በተካሄደው ህዝባዊ ሰብሰባ ላይ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ በ15 ተወካዮች የተሳተፈ ሲሆን፤ ተወካዮቹ በሲዳማ የባህል ኣልባሳት ኣምረው ዘንጠው ወደ ጉባኤው ኣዳራሽ በገቡበት ወቅት ቤቱ በታላቅ ጭብጭባ ደማቅ ኣቀባበል እንዳደረገላቸው ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ ዘግቧል።

Comments

Popular posts from this blog

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

የሲዳማ ክልል ባለስልጣናትን ጨምሮ የተገለገሉት የሰሞኑ የቻርተር አውሮፕላን በረራዎች!

በሲዳማ ብሔር በሰፊው የሚታወቀው የ"አፊኒ" ባህላዊ የዳኝነት ስርዓትና የአዋጅ ረቂቅ ተሞክሮ በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ቀረበ