የሲዳማ ተረቶች

ሲዳማ ዞን


Sidama Zone
የሲዳማ ተረቶች የተሰበሰቡት በየካቲት 1989 ዓ.ም. አዋሳ ላይ በተረደጉት ማሰባሰቦች ሲሆን ይህም የተሳካው በወቅቱ የክልሉ የትምህርት ቢሮ ሃላፊ በነበሩት በአቶ አክሊሉ እገዛ ነበር፡፡ ተረቶቹ ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎሙት በብሪቲሽ ካውንስሉ ማይክል አምባቸው ነበር፡፡
Sidama house near Awassa
የሲዳማ ቤት አዋሳ አካባቢ


ሁሉም ተረቶች የተተረኩት በአበበ ከበደ ነው፡፡ ከእነዚህ ተረቶች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ታሪኮች በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የተተረኩ ቢሆንም በአቶ አበበ የተነገሩቱ በልዩ ሁኔታ የተተረኩ በመሆኑ የተራኪውን ድንቅ የተረት አነጋገር ጥበብ ያንጸባረቁ ነበሩ፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ስለከሸፈው “መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” ጥራዝ አንዳንድ ነጥቦች

SIDAMA Micro-Finance Institution

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት