Posts

Showing posts from August, 2013

አምስተኛው የከተሞች ሳምንት በባህር ዳር ይከበራል፤ ከሲዳማ ከተሞች ምን ይጠበቃል?

Image
የሲዳማ ከተሞች ከሆኑት ኣለታ ወንዶ፤ ዳሌ-ይርጋኣለም እና ከሃዋሳ በዘንድሮው ኣገር ኣቀፍ የከተሞች ውድድይ ምን ይጠበቃል? ዝግጅታቸው ምን ይመስላል? መረጃ ያላችሁ ሰዎች ተጋሩን። አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው የከተሞች ሳምንት  በ2006 ዓ.ም  ከህዳር 11 አሰከ 17 በባህር ዳር ከተማ ሊከበር ነው። በአሉም  "ከተሞቻችን  የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማእከላት በመሆን የመለስን ሌጋሲ ያስቀጥላሉ" በሚል መሪ ቃል ይከበራል። ለበአሉ አከባበር ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆናቸውንም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴርና የባህርዳር ከተማ አስተዳደር  ዛሬ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።  ለዚሁም በአሉ የሚመራበትን መሪ እቅድ ተዘጋጅቷል፤ ዝግጅቱን የሚያስተባብሩ የተለያዩ አደረጃጀቶችም በፌደራል፣ በክልሉ መንግስትና  በከተማዋ አስተዳደር ደረጃ ተቋቁሟል።  የበአሉ አላማም በከተሞች መካከለ ውድድርን መፍጠርና የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡትን በማበረታታት ለሌሎች ከተሞች አርአያ አንዲሆኑ ማድረግ ነው።  ከ17 ሺ በላይ ህዝቦች ያሉዋቸው ከ150 በላይ ከተሞች በባአሉ ይሳተፋሉም ተብሎ ይጠበቃል።  አራተኛው የከተሞች ሳምንት በያዝነው አመት 132 ከተሞችን በማሳተፍ  በአዳማ ከተማ መከበሩ ይታወሳል። http://www.fanabc.com/index.php?option=com_content&view=article&id=5186:2013-08-30-08-26-30&catid=103:2012-08-02-12-34-36&Itemid=235

Poultry for smallholder women, Sidama Southern Nations, Nationalities, and People's Region, Ethiopia

Image
http://www.flickr.com/photos/ilri/8242923977/ New

በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በ2006 ዓ.ም የዲግሪና የመሰናዶ መርሃ ግብር የተማሪዎች መግቢያ መቁረጫ ነጥብን ይፋ ሆነ መልካም እድል ለሲዴ ልጆች

Image
አዲስ አበባ ነሐሴ 24/2005 የትምህርት ሚኒስቴር የ2006 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በዲግሪና በመሰናዶ መርሃ ግብር የተማሪዎች መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ አደረገ። በአዲሱ የትምህርት ዘመን 132 ሺህ 215 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ማግኘታቸውና ከእነዚሁ መካከል ደግሞ 103 ሺሀ 385ቱ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት ማዕቀፍ እንደሚመደቡ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በትምህርት ዘመኑ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በዲግሪ መርሃ ግብር ገብተው ሊማሩ የሚችሉት ተማሪዎች 265 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያመጡ ናቸው። ነጥቡ የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅን፣ ኢኮኖሚው የሚፈልገውን የሰው ኃይልና የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም ግምት ውስጥ ያስገባ እንደሆነ ነው የተገለጸው። በዚሁ መሰረት በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ሁሉም መደበኛ ወንድ ተማሪዎች 325 እና ከዛ በላይ ሴቶች ደግሞ 305 እና ከዛ በላይ፣ ለታዳጊ ክልልና ለአርብቶ አደር ልጆች ወንዶች 305 እና ከዛ በላይ ሴቶች 300 እና ከዛ በላይ ያመጡ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይደለደላሉ። በተመሳሳይ የግል ተፈታኝ የሆኑ ወንዶች 330 እና ከዛ በላይ ሴቶች 320 እና ከዛ በላይ ካመጡ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ይደለደላሉ እንደሚደለደሉ ተገልጿል። በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ መደበኛ ተማሪዎች ወንዶች 285 እና ከዛ በላይ ሴቶች 280 እና ከዛ በላይ፣ ለታዳጊ ክልልና ለአርብቶ አደር ልጆች ወንዶች 275 እና ከዛ በላይ ሴቶች 270 እና ከዛ በላይ ነጥብ ያመጡ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚደለደሉ ታውቋል። ለሁሉም መስማት የተሳናቸው 270 እና ከዛ በላይ፣ ማየት የተሳናቸው 230 እና ከዛ በላይ እንዲሁም ሁሉም የግል ተፈታኞች 290 እና ከዛ በላይ ...

some Sidama kings ruled powerful, centralised states, while others were merely ritual figures. History was not kind to the Sidama, placing them early on in the path of a massive Oromo migration northwards and again later ...

Image
Read more on:  http://books.google.com.pe/books?id=yckMyLVh3oYC&pg=PA37&dq=sidama&hl=en&sa=X&ei=zV8fUsWiA7TMsAT7n4DACw&ved=0CCcQ6AEwADgK#v=onepage&q=sidama&f=false

Some old BOOK

Image
History of the Sidama Haile Sellassie I University Read more on :  http://books.google.com.pe/books?id=rNeEGwAACAAJ&dq=sidama&hl=en&sa=X&ei=HVkfUo3kJoa5sQSkrIDgDA&ved=0CE4Q6AEwCA

የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል

Image
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 23 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10ኛ ክፍል ማጠቃለያና የ12ኛ ክፍል መሰናዶ ማለፊያ ነጥብ ውጤትን ነገ ይፋ እንደሚያደርግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የዩኒቨርስቲ መግቢያና ወደ መሰናዶ ማለፊያ ነጥብን ለመወሰን  ፥ የዩኒቨርስቲዎችን ቀጣይ የመቀበል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት መወሰኑንም ነው ሚኒስቴሩ የገለጸው። በአጠቃላይ 548 ሺህ 138 ተማሪዎች የ10 ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተናውን ወስደው 70 በመቶዎቹ 2 ነጥብ እና ካዛ በላይ ውጤት ሲያስመዘግቡ ፥ በተመሳሳይም የ12ኛ ክፍልን የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን ከወሰዱት መካከል 70 በመቶ የሚሆኑት ተፈታኞች ከ350 ነጥብ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ቀደም ሲል  የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውሷል ። በነገው እለትም የሁለቱም ፈተናዎች የመቁረጫ ውጤት ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

SEPDM pledges to ensure sustainable development

Image
Addis Ababa, 27 August  2013 (WIC) - South Ethiopian Peoples Democratic Movement pledges to further build sustainable development in the region. This came as SEPDM Central Committee meeting came to conclusion on 26 August.  The Central Committee made discussion as of 24 August in Hawassa on the political and organization performance of the movement. The focus was on development and good governance issues. The Committee concluded the performance of the GTP, in agriculture, employment, civil service reform and other sectors, were satisfactory. It lauded the people of the region and its members for the performance it dubbed positive.  The green development happening in the state has so far been great, it said, and it is in line with the late Meles Zenawi’s vision of doing so.  Probing into performances of the health and education sector, it appreciated the performance but demanded more to be done in those sectors to meet the targets set.  The Central Committee s...

ሁላችንም ጉድለታችንን አውቀን ብናስተካክል ኖሮ ኢትዮጵያችን የትና የት በደረሰች ነበር?

Image
ጉድለት መኖሩና ስህተት መፈጸም ምንጊዜም የትም ያለ ነው፡፡ ዋናው ጉዳይ ጉድለት ለምን ታየ? ስህተት ለምን ተፈጸመ? የሚለው አይደለም፡፡ ችግራችንንና ጉድለታችንን ዓይተንና መርምረን እናስተካክላለን ወይ? የሚለው ነው ዋናው ጉዳይ፣ ዋናው ቁም ነገር፡፡  መንግሥትም እንደ መንግሥት ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ ገዥው ፓርቲም እንደ ገዥ ፓርቲ ስህተት ይፈጽማል ጉድለት አለበት፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ጉድለት አለባቸው ስህተት ይፈጽማሉ፡፡ የግል ዘርፉ ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ ሲቪል ማኅበረሰቡም ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ መገናኛ ብዙኃንም ስህተት ይፈጽማሉ ጉድለት አለባቸው፡፡ ግን! ነገር ግን! እነዚህ አካላት የራሳቸውን ስህተትና ጉድለት ያውቃሉ? ያያሉ? ወይስ በሌላው ስህተትና ጉድለት ላይ ብቻ ነው የሚያተኩሩት? የራሳቸውን ስህተት መረዳትና ማወቅ ብቻ ነው ወይስ ለማስተካከል ይጥራሉ? ይታገላሉ?  የእኛ ፅኑ ዕምነት ሁላችንም ስህተታችንንና ጉድለታችንን ዓይተን፣ አውቀንና አምነን ብናስተካክል አገራችን የትና የት ትደርስ ነበር የሚል ነው፡፡  መንግሥት ከቃላት ባሻገር ከልብ በተግባር በመልካም አስተዳደር ላይ በተጨባጭ የሚታየው ጉድለትና ስህተት ምንድነው? ዲሞክራሲን እውን ለማድረግ፣ ሰብዓዊ መብት ለማክበር፣ ፍትሕ ለማንገስ፣ የፕሬስ ነፃነትን ዳር ለማድረስና ሙስናን ለማስወገድ ተጨባጭ ድክመቴ ምንድነው? ብሎ ለማወቅ ቢረባረብና ለማረም ቢታገል ትልቁ የአገር ችግር ይፈታል፡፡ አመቺ የሥርዓት ግንባታ ይዘረጋል፡፡ በሁሉም መስክ ታሪካዊ ለውጥ እውን ለማድረግ ጉዞው ቀላልና ብርሃን ይሆናል፡፡  ተቃዋሚዎች ራሳቸው የትም ይኑሩ የት በመንግሥት በኩል ያለውን ጉድለት ብቻ ለማየት ከመረባረብ ባሻገ...

ከኃላፊነት የተነሱ የቤቶች ኤጀንሲ ባለሥልጣናት ያወጧቸው መመርያዎች ታገዱ

ከመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በተነሱት ከፍተኛ አመራሮች የሥልጣን ዘመን የወጡ መመርያዎችና የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ ትግበራዎች እንዲታገዱ ትዕዛዝ  ተሰጠ፡፡ የወጡት መመርያዎችና የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ ጥናቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች በሙሉ እንዲታገዱ ትዕዛዝ የሰጠው የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ነው፡፡ ሚኒስቴሩ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት መመርያዎቹ የወጡበት መንገድና የመሠረታዊ የሥራ ለውጡ ተጠንቶ እንዲቀርብለት ጨምሮ አዟል፡፡ ምንጮች እንደገለጹት፣ ኤጀንሲው መመርያ በማውጣት በኩል ያለው ሥልጣን ጥያቄ ውስጥ ገብቷል፡፡ የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ (ቢፒአር) ጥናት የተገበረው ሚኒስቴሩን ሳያማክርና ሚኒስቴሩ ሳያፀድቀው ነው ተብሏል፡፡  በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፊርማ ከሥልጣናቸው የተነሱት የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈሪ ፍቅሬ፣ ምክትል ሥራ አስኪያጆች አቶ ኃይሉ ሐደሬና አቶ ገብሩ ባይልብኝ፣ እንዲሁም የቤቶች አስተዳደር የሥራ ሒደት ባለቤት የነበሩትና ተቀይረው ወደ ጥቃቅንና አነስተኛ ኤጀንሲ የተዛወሩት አቶ ኪዳኔ ሥዩም ናቸው፡፡  በእነዚህ ከፍተኛ አመራሮች የሥልጣን ዘመን ከወጡት መመርያዎች ውስጥ እጅግ አነጋጋሪ ሆኖ የቆየውና እስካሁን ትኩሳቱ ያልበረደው የአከራይ ተከራይ፣ የቤቶች አሰጣጥ፣ የጥገናና ፈቃድ አሰጣጥ መመርያዎች ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ የአከራይ ተከራይ መመርያ ወጥቶ ተግባራዊ በሆነበት ወቅት በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች ቀውሶች መፈጠራቸው አይዘነጋም፡፡ ይህ መመርያ የወጣበት ምክንያት በወቅቱ እንደተገለጸው፣ ከኤጀንሲው ቤቶች የተከራዩ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ሸንሽነው ለሌሎች ነጋዴዎች አከራይተዋል፡፡ ይህ አሠራር የኤጀንሲውን ሕግጋት ይ...

ወደ ሀዋሳ የሚገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎች እየተበራከቱ መጥተዋል - ነዋሪዎች

Image
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 20 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ)  ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መጠን በከፍተኛ ሁኔታ    እየጨመረ መምጣቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ይገልፃሉ ። ነዋሪዎቹ በዋናነት ከኬንያ ተነሰተው በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ    እየገቡ ያሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች ህጋዊ ነጋዴዎችን ከመጉዳቱም በላይ የንግድ ውድድሩ ላይ አሉታዊ ተጽህኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ነው የሚናገሩት። እቃዎቹን ሰውሮ የማስገባት ስልቱ    በየጊዜው እየተቀያየረ መምጣቱን እና አንዳንድ የፍታሻ ጣቢያዎች ላይ የቁጥጥር ሂደቱ መላላቱን ነው ነዎሪዎች የሚጠቅሱት ። እነዚህ እቃዎች በምንም መንገድ ይግቡ እንጂ ህገወጥ በመሆናቸው    መንግስት ከቀረጥ ማግኘት ያለበትን ከፍተኛ ገቢ በማሳጣት አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድሩ ያነጋገርናቸው ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የንግድ ውድድሩ ላይ ሳንካ በመፍጠር ህጋዊውን ነጋዴ በማዳከም ከሚፈጥሩት ጫናም ባለፈ ፥    ተገቢውን ፍተሻ እና የጉምሩክ ሰርዓትን ተከተለው ወደ ገበያ ባለመግባታቸው    በሰው ጤና እና ንብረት ላይም የከፋ ጉዳት እንደሚያደርሱም ይታወቃል። በተለይ ልባሽ ጫማና የተለያዩ ኤሌክቶሮኒክስ ውጤቶች    ከሌሎቹ የበለጠውን ድርሻ የሚይዙ ሲሆን ፥ ይህ በመሆኑም ህጋዊ መንገድን ተከትለው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች ሁኔታው ነገሮችን አስቸጋሪ እንዳደረገባቸው እና ጉዳዩ በአቋራጭ የመበልጸግ ስልት ተደርጎ እየተወሰደ በመሆኑም የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲወስድም ነው የጠየቁት። የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪ ፅህፈት ቤት ሀላፊ በነዋሪው የተነሳውን ቅሬታ በመቀበል ፥ ችግሩን ለማ...

የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኣስተዳደር በኢኮኖሚው ዘርፍ የተሳከለት ኣይመስልም

Image
የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኣስተዳደር ባለፉት ኣስር ኣመታት ኣገሪቷ ያስመዘገበችውን የኢኮኖሚ ቁጥር እድገት መድገም ኣልቻለም፤ ለምቀጥሉት ሶስት ኣመታት የኣገሪቱ እድገት ከ7% እንደማይዘል የዓለም ባንክ ሪፖርት ኣመለከተ። ለተጨማሪ ከታች ያንቡ World Bank: Ethiopia's Economy to grow 7% a Year Last Updated on Tuesday, 27 August 2013 15:30 Written by  Meraf Leykun Tuesday, 27 August 2013 15:22 Ethiopian Business News -  Latest Business Alerts Ethiopia's economy is to grow 7 percent a year over the next three to five years, the World Bank forcasted. The growth is below its average of the last decade, and to push that rate higher, the government needs to change policy to encourage private investment, the Bank said. "We still think growth could be robust - in the order of 7 percent in the medium term would not be unexpected," said Lars Christian Moller, the bank's lead economist in Ethiopia, in an interview with Reuters. Moller said Ethiopia's US$43 billion economy would need to repeat its performance of the last 10 year to make it into ...

Ethiopia: 'Mother Bets' Providing a Lifeline

Binyam Taye, 29, a teller in one of the branches of the Awash International Bank, located around the National Theatre, usually eats his lunch in one of the informal restaurants, called mother bet. These have become increasingly popular for their relatively fair prices. Challenged by his fixed income, Binyam is forced to eat his lunch and sometimes his dinner at the informal restaurant, paying 15 Br on average for one meal, since 2010. "The price is much cheaper than in common restaurants; this has helped me a lot to allocate my monthly income properly", Binyam told Fortune, while eating his lunch at the one of the mother bets located around Ras Abebe Aregay Street, close to the National Theatre. Informal restaurants - like the one Binyam regularly visits, owned by Tiruwork Negatu, a 70-year-old mother of seven - have become increasingly popular. Most of these venues are owned by older women, thus their rather unambiguous name. Tiruwork runs the business for more tha...

Ethiopia: The Government is accountable for the death of a political prisoner at an Ethiopian jail

Image
HRLHA Statement August 2013 The Human Rights League of the Horn of Africa strongly condemns the atrocious torture and inhuman treatment by the Ethiopian government against its citizens, and holds it accountable for the death of a political prisoner and prisoner of conscience Engineer Tesfahun Chemeda on August 24, 2013 in Kaliti prison. HRLHA informants confirmed that Engineer Chemeda died in Kaliti Penitentiary due to the severe torture inflicted on him while he was in different detentions centers from 2007 until the day he died. We also protest the fact that he was denied medical treatment by the government. Engineer Tesfahun Chemeda, an Oromo national, was handed over by Kenyan authorities to Ethiopian Security agents in April 2007 from where he had granted a refugee status from UNHCR in Kenya after he had fled to Kenya to escape persecution by the EPRDF government of Ethiopia. Engineer Tasfahun Chemeda was one of the 15 Oromo nationals who was sentenced to life ...

Corruption in the Ethiopian JUST US Sector

Image
ALEMAYEHU G MARIAM For the past several months, I have been commenting on the findings of the World Bank’s “ Diagnosing Corruption in Ethiopia ”, a 448-page report covering eight sectors (health, education, rural water supply, justice, construction, land, telecommunications and mining). In this my sixth commentary, I focus on “corruption in the justice sector”. The other five commentaries are  available at my blog site .    Talking about corruption in the Ethiopian “justice sector” is like talking about truth in Orwell’s 1984 Ministry of Truth (“Minitrue”).  The purpose of Minitrue is to create and maintain the illusion that the Party is absolute, all knowing, all-powerful and infallible. The purpose of the Ministry of Justice in Ethiopia is to create the illusion that the ruling regime under the command and control of the Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) masquerading as the Ethiopian People’s Democratic Front (EPDRF) is absolute, all knowing, all-p...