Posts

ከ14 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ጨዋታ ወደ አሜሪካ ተጓዘ

Image
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 12፣2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ .) የኢትዮጵያ ከ14 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ለአለም ዋንጫ ጨዋታ ወደ አሜሪካ ተጓዘ። በፓሽን የስፖርት አካዳሚ ላለፉት አራት ወራት በእግር ኳስ የሰለጠኑ ታዳጊዎች በቺካጎ ከሐምሌ 12 -19 /2014 በሚደረገው የአለም ዋንጫ ውድድር ለማካፈል ወደ ስፍራው አቅንተዋል። ኢትዮጵያ እና ጋና ከአፍሪካ ጨምሮ አስራ አንድ አገራት በሚሳተፉበት ውድድር አሰልጣኝ አሰግድ ተስፈዬ እና 18 አባላት የያዘው የኢትዮጵያ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዟል።

FICHCHEE

Image
FICHCHEE: The Sidama people’s New Year Celebration as one of the most distinguished peculiar features of the Sidama people Written: MTT Edited: NOMONANOTO What is Fichchee? / What is the basis for establishment of Sidama people calendar? and what are the necessary events occurring before and after Fiche Celebration? F ichchee is an anniversary celebrated by the Sidama people as a New Year event. According to socio-cultural heritages handed down by forefathers through generations to descendants (current generation) Sidama New Year (Fichhcee) anniversary has been celebrated for more than 2000 years. Basis for such unique local New Year’s Day determination and celebration is Sidama calendar which was an outcome of unreserved and relentless innovative efforts of selected knowledgeable and highly respected group of people who were actively involved in profound study of the solar system among which the moon, earth, sun and stars included. According to Sidama peo

Ethiopia seeks bidders for construction of Hawassa Airport

Image
The Ethiopian Airports Enterprise (EAE) is seeking bidders for the construction of Hawassa Airport, with the design now complete According to reports, the airport's blueprint comprises an airfield which has been designed by the Transport Construction Design Enterprise (TCDE). The terminal has been designed by a private consulting firm named Bereket Tesfaye Consulting Architects and Engineering, and will comprise a five-storey building with a VIP lounge, security check points, baggage handling, restaurant, kitchen and a terrace. Hawassa is a predominant tourist spot and the capital city of the Southern Nations, Nationalities and People’s Region (SNNPR). In 2005, the city received a total of 631,000 local and international tourists. Hawassa is home to the BGI Brewery, Millennium Pepsi Cola Plant, Hawassa Textile Factory S.C, several hotels and an industrial zone as well. Wondeme Teklu, communications head of EAE said that the construction of the airfield and term

የሰፔን ዩኒቨርሲቲ በሲዳማ የእናቶች እና ህጻናት ጤና እንክብካቤ ላይ ውይይት ኣካሄደ

የሰፔን ዩኒቨርሲቲ የሆነው ዩኒቨርሲዳድ ሚገል ሄርናንዴዝ ዴ ኤልቼ በሲዳማ እናቶች እና ህጻናት ጤና ዙሪያ በዚህ ሰሞን ከዩኒቨርሲቲው ምሁራን እና ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ካላቸው ዓለም ኣቀፍ ድርጅቶች ጋር መክሯል። በውይይቱ ላይ በሲዳማ ዞን ኣሮሬሳ እና ጭሬ ወረዳዎች በእናቶች እና ህጻናት ጤና ላይ ስሰራ የቆየው የሰፔኑ ድንበር የለሽ ዶክተሮች ቡድን ሪፖርት ያቀረበ ሲሆን በሪፖርቱ ላይ ሰፍ ውይይት ተካህዷል። የድንበር የለሽ ዶክተሮች ሪፖርት ያቀረቡት ፕሮፈሰር ዶኛ ማሪያ ማርቲኔዝ፤ በወረዳዎቹ ያለው የሲዳማ እናቶች እና ህጻናት የጤና ኣያያዝ ለማሻሻል ብዙ ልሰራ ይገባል ብለዋል። ሙሉ ውይይቱን በቪድዮ ይዘናል ይከታተሉ፦

የኤድስ ስርጭትን እኤአ እስከ 2030 ማቆም እንደሚቻል ተመድ ገለጸ

ሐምሌ ፱(ዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤድስ ኤጀንሲ እንደገለጸው ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በብዙ አገሮች የኤደስ ወረርሽኝ ስርጭት እየቀነ ሲሆን ፣ ስርጭቱንም ከ14 አመታት በሁዋላ  ማቆም እንደሚቻል ገልጿል። አሁንም በርካታ ዜጎች መድሃኒት አጥተው በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን ገልጿል። በዚህ አመት በአለም ደረጃ 2 ሚሊዮን 300 ሺ ሰዎች ብቻ በኤች አይ ቪ ቫይረስ ተይዘዋል። በአጠቃላይ በአለም ላይ 35 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ በቫይረሱ ተይዟል። ምንጭ፦ ኢሳት