Posts

በሲዳማ እና ኦሮሞ ህዝብ ስም የተሰየመው ብቸኛው የጣሊያኗ ሮማ ከተማ መንገድ

Image
New

Structural weaknesses stall African development

Image
Illustration: Lu Ting/GT Long viewed as an economic basket case, Sub-Saharan Africa is experiencing its best growth performance since the immediate postindependence years. Natural resource windfalls have helped, but the good news extends beyond resource-rich countries. Countries such as Ethiopia, Rwanda, and Uganda, among others, have grown at East Asian rates since the mid-1990s. And Africa's business and political leaders are teeming with optimism about the continent's future. The question is whether this performance can be sustained. So far, growth has been driven by a combination of external resources (aid, debt relief, or commodity windfalls) and the removal of some of the worst policy distortions of the past. Domestic productivity has been given a boost by an increase in demand for domestic goods and services (mostly the latter) and more efficient use of resources. The trouble is that it is not clear from whence future productivity gains will come. The underlying pr

ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሃዋሳ ከነማ ሲያሽንፍ ሲዳማ ቡና ሽንፈትን ኣስተናግዷል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2006 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ትናንት እና ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። በዛሬው ዕለት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም በተደረገው በዚህ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወጥቷል። ክልል ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ሃዋሳ ላይ ወላይታ ዲቻ ከ ሃረር ቢራ ያለምንም ግብ 0  ለ0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል። እዛው ሃዋሳ ላይ በተደረገ ሌላ ጨዋታ ደግሞ ሃዋሳ ከነማ ዳሽን ቢራን 2ለ 0 ሲያሸንፍ ፤ አዲስ አበባ ላይ ንግድ ባንክ ሙገር ሲሚንቶን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ምሽት ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ በ5 ጨዋታ 15 ነጥብ በመያዝ ሲመራ ፥ እኩል 7 ጨዋታ ያደረጉት መከላከያ እና ንግድ ባንክ በ14 ነጥብ ይከተላሉ። የአምናው አሸናፊ ደደቢት በ4 ጨዋታዎች 10 ነጥብ ይዞ ይከተላል። 

Sidama in 70's:The Murder of Mathewos Korsisa and his Nephews in Sidama

Image
By Side Goodo It is often argued that the socialist regime of the military junta that took power after the 1974 revolution in Ethiopia was not exclusively an Abyssinia (Tigre and Amhara) dominated administration. The basis of such argument was the participation of handpicked few surrogates who were ready to serve their Abyssinian masters at the expense of their own peoples. In this regard, there were a number of notorious non Abyssinian cadres of the socialist government who tortured, maimed and killed their own people to obtain favours from their Abyssinian masters. Ali Musa of the then Bale province in the present Oromia region and Pertros Gebre of the then southern Shewa province are the cases in point. These individuals were some of the most brutal and the most feared non Abyssinian cadres of the socialist government of the time. Although such surrogates were encouraged to kill and maim their own people they were not tolerated when they try to voice little concern about thei

መድረክ ኢሕአዴግን በአምባገነንነትና ኢዴሞክራሲያዊነት ከሰሰ

Image
የኢህአዴግ መንግሥት “..የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና እና ሌሎቹን ሕጎች እየጣሰ ነው፤ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን እያፈነ ነው..” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ።  \ የኢህአዴግ መንግሥት “..የአገሪቱን ሕገ-መንግሥትና እና ሌሎቹን ሕጎች እየጣሰ ነው፤ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን እያፈነ ነው..” ሲል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከሰሰ። አንዱም የመድረክ ስሞታ “መንግሥት የኢትዮጵያ ዜጎች ላይ ግፍ የፈጸመው ሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ ሰልፍ እንዳያደርጉ ከልክሏል” የሚል ሲሆን፣ መንግሥት ሠልፎቹ ፀረ-አረብ ዝንባሌ የሚያራምዱ ናቸው ማለቱ አይዘነጋም። አቶ አስራት ጣሴ - የመድረክ አመራር አባልና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ተወካይ መድረክ በመግለጫው “የኢህአዴግ አምባገነናዊና ኢዴሞክራዊያዊ አካሄድ” ያለውን አሠራር ለአገሪቱ ሰላምና ደህንነት የሚመኙ ሁሉ እንዲታገሉትም ጥሪ አቅርቧል። መለስካቸው አምሃ መግለጫውን ተከታትሏል፡፡ javascript:opened=winOpened();%20if%20(!opened)%20window.__playerWindow%20=%20window.open(winUrl(4,'355352',false),winName(),winSettings);%20winSetup(4,'355352',false,%20opened);