የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ለመተካት የሲዳማን ህዝብ የማሳመን ስራ በምስጥር በመሰራት ላይ መሆኑ ተሰማ::
በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል የተከሰተው የፖለቲካ ኣለመረጋጋትና ኣለመተማመን ያሰጋው የኢህኣዴግ ኣገዛዝ ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤን ከሃላፊነታቸው ለማንሳት የሲዳማን ህዝን የማሳመን ስራ ጀምሯል:: ታማኝ ምንጭች እንዳሉት ኣቶ ሽፈራውን እንዲተኩ በጃፓን የኢትዮጵያ በኣምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ታጭተዋል:: ዝርዝር ዜናውን የምቀጥለው ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ: ምንጭ : http://www.ethiolion.com/ http://www.ethiolion.com/Pdf/031112_Shiferaw_Shigute.pdf