በኢትዮጽያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መለስ ዋንጫ አዳማ ከነማናሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያዩ

በአዳማ ከተማ እየተካየደ ያለው የኢትዮጽያ  ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መለስ ዋንጫ  ውድድር ዛሬ ሚያዝያ 2/2005ዓ.ም  አዳማ ከነማናሲዳማ ቡና ተጫውተው አንድ አቻ ተለያዩ።

 ዛሬ  በ10 ሰአት ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ከመከላከያ ነገ ማያዝያ 3/2005ዓ/ም ደግሞ ድሬዳዋ ከነማ ከደደቢት፤ ሃዋሳ ከነማከኢትዮጽያ መድህን ይጫወታሉ።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር