የወቅቱ የሲዳማ ኣመራሮች ለሲዳማ ህዝብ የክልል ይገባዋል ጥያቄ የሚያነሱ ኣካላት ጸረ-ሲዳማ ናቸው ኣሉ፤ የክልል ጥያቄውን ከወላይታ ጋር በማያያዝ መግለጫ ስጥተዋል

ETV News - Ato Shiferaw Shigutae calls Sidama oriented movements detractors | October 2, 2012

ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው ወረዳዎችን ጨምሮ የዞኑ ካቢኔ ኣባላት ጉባኤ ሲጠናቀቅ የዘጠኝ ነጥብ የኣቋም መግለጫ ያወጣ ሲሆን በመግለጫውም የሲዳማ ክልል ጥያቄ ያነሱ ኣካላት ጸረ ሲዳማ ናቸው በማለት ኮንነዋል።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር