የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ስምና ታሪክ ከመቃብር በላይ ሲታወስ እንዲኖር የሚደረጉ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ በሲዳማ ዞን የዳራ ወረዳ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡


በተለያዩ የልማት ሥራዎች የተሰማሩ አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች በሰጡት አስተያየት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ህልፈተ ህይወት ምክንያት የደረሰብንን ቁጭት የምንወጣው የሳቸው ግብና ራዕይ ስናሳካ ነው ብለዋል፡፡


በምናስመዘግበው ውጤት ለዘላለም በሰማዕትነት እንዘክራቸዋለን ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

መጪው ትውልድ የእሳቸውን የሥራ ባህል እንዲወርስም ጥረት እንደሚያደርጉ መናገራቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ዘግቧል፡፡

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር