ዛሬ ኣለታ ወንዶ ወረዳ ጩኮ ከተማ ላይ በሃዋሳ ከተማ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ እና የሲዳማ የክልል ጥያቄ ባነሱ ተማሪዎች እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት ኣራት ተማሪዎች መቁሰላቸውን እና ሁለት ደግሞ መሞታቸው እየተነገረ ነው

New

ዛሬ ኣለታ ወንዶ ወረዳ ጩኮ ከተማ ላይ በሃዋሳ ከተማ የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ እና የሲዳማ የክልል ጥያቄ ባነሱ ተማሪዎች እና በፖሊስ መካከል በተፈጠረው ግጭት ኣራት ተማሪዎች መቁሰላቸውን እና ሁለት ደግሞ መሞታቸው እየተነገረ መሆኑን ከታማኝ ምንጮች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል::
ልጆቻቸው ላጡት እና ልጆቻቸው ለተጎዱባቸው ቤተሰቦች የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልጻለን:: በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን እናሳውቃለን::

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር