የደቡብ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመገልገል የተጠረጠሩ ኃላፊዎች ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑን አስታወቀ



በደቡብ ክልል ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመገልገል በመንግስትና በህዝብ መሬትና ገንዘብ ላይ ወንጀል ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ኃላፊዎች ጉዳያቸው በህግ እየታየ መሆኑን የክልሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።


ኮሚሽኑ እንዳለው በተጠርጣሪዎቹ እና በግብረአበሮቻቸው የተመዘበረ የመንግስት መሬትና ገንዘብን የማስመለስ ስራም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የአዲሱ መሸሻን ሪፖርት ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡


http://www.ertagov.com/amerta/erta-news-archive/49-erta-tv-hot-news-addis-ababa-ethiopia/1859-2012-03-16-16-51-48.html



Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር