የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ከተለያዩ ምንጮች ያነገኘው መረጃ እንደምያመለክተው ከሆነ ካላ ጋልፋቶ ባደረባቸው የኩላልት ህመም በሲዳማዋ ዋና ከተማ በሚገኘው ሆስፒታል ስታከሙ ቆይተው ህመሙ ኣገርሽቶባቸው ለሞት ዳርገዋቸዋል። ካላ ጋልፋቶ ፌቃ ለረዥም ኣመታት ስመሩት የቆዩትን የሲዳማ ነጻነት ግንባር በመልቀቅ ከገዥው ፓርት ጋር ለመስራት እንደፈረንጆቹ የዘመን ኣቆጣጠር 2008 ጀምሮ ወደ ሲዳማ ማግባታቸው ይታወቃል። ወደ ሲዳማ መግባታቸውን ተከትሎ በርካታ የትግል ኣጋሮቻቸው እና የሲዳማ ዳይስፖራ ካላ ጋልፋቶ የወስዱትን እርምጃ ለሲዳማ ህዝብ የማይበጅ ነው በማለት ማጣጣላቸው ይታወሳል። ዝርዝር ወሬውን ከታች ይመልከቱ፦ Kaala ‘Galfatto Feqqa Dommee’ the former Sidama Liberation Front (SLF) leader passes away due to long standing illness which eventually resulted him in a serious Kidney failure. The report from Sidama land reveal that Kaala Galafatto has been in and out of Hospital for several months in Sidama Capital, Hawassa until he has passed away on the evening of 15 th of November 2015 in his home. Kaala Galafatto has been the leader of Sidama Liberation Front (SLF) for a decade up to the mid 2008 until he’s decided to return back to Sidama land, Ethiopian for the reasons at the moment we can go int