Posts

ከበልግ ዝናብ መዘገየት ጋር ተያይዞ በሲዳማ የምግብ እጥረት ልከሰት ይችላል ተባለ

Image
ከበልግ ዝናብ መዘገየት ጋር ተያይዞ በሲዳማ የምግብ እጥረት ልከሰት ይችላል ተባለ፤ ካለፈው የጥር ወር ጀምሮ ከበንሳ  እና ቡርሳ ወረዳዎች በስተቀር ኣብዛኛዎቹ የሲዳማ ወረዳዎች በድርቅ ተመተዋል፤ Food Security Outlook Update March to May rains may not fully restore rangelands in pastoral areas In most parts of  Southern Nations, Nationalities, and Peoples’ Region (SNNPR) , three-to-five days of  Sapie  rains fell in January. However, this year, the rest of January has been remained dry except in Bensa and Bursa Woredas of Sidama Zone and Konta Special Woreda where there were light showers fell during the third week of January.  Belg  rains typically start in early February in parts of SNNPR, but they have not yet started. Sweet potatoes, other root crops, and to some extent maize were planted in November, and they have reached the vegetative stage. However, many of the crops are wilting. Read more at:   www.fews.net

British support for Ethiopia scheme withdrawn amid abuse allegations

Image
 An Anuak woman at work in Abobo, a village in Ethiopia’s Gambella region. It has been claimed that UK money has funded abuses against Anuak people in the area. Photograph: Alamy The UK has ended its financial support for a controversial development project alleged to have helped the Ethiopian government fund a brutal resettlement programme. Hundreds of people have been forced from their land as a result of the scheme, while there have also been reports of torture, rape and beatings. Until last month, Britain’s  Department for International Development (DfID)  was the primary funder of the  promotion of basic services  (PBS) programme, a $4.9bn (£3.2bn) project run by the World Bank and designed to boost education, health and water services in Ethiopia. On Thursday, DfID said it had ended its PBS contributions because of Ethiopia’s “growing success”, adding that financial decisions of this nature were routinely made after considering a recipient country’s “commitment to partn

በአዋሳ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሟቾች ቁጥር ከ20 በላይ ነው ሲሉ የቃጠለው ሰለባ የሆኑ ሰዎች ገለጹ

ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል ዋና ከተማ በአዋሳ የካቲት 14 ቀን 2007 ዓም በደረሰው ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ የሟቾች ቁጥር በመንግስት እንደተገለጸው አንድ ሳይሆን ከ20 በላይ መሆኑን ተገጂዎች ለኢሳት ገልጸዋል። ከፍተኛ ንብረት ከወደመባቸውና እሳቱ ሲነሳ በስፍራው ከነበሩት መካከል አንዱ ለኢሳት ሲናገር፣ እርሱ የ6 ሰዎችን የተቃጠለ አስከሬን ማየቱን፣ በስፍራው የሚገኙ ጓደኞቹ ደግሞ በአጠቃላይ እስካሁን 27 አስከሬን ተፈልጎ መቀበሩን ተናገሩዋል። አንድ ህጻነት እና አንዲት እናት ከ3 ልጆቿ ጋር ሞታ መመልከቱን፣ በማግስቱ ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ሞተው ማየቱን የሚናገረው ግለሰቡ፣ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች አካባቢውን ከነዋሪው በመከለል ማታ ማታ የተቃጠለ አስከሬን እየፈለጉ በመቅበር ላይ ናቸው ብሎአል። እናቶች አሁንም ድረስ ልጆቻቸውን እየጠየቁ ቢሆንም፣ በከንቲባው በኩል የሚሰጠው ምላሽ አሳዛኝ መሆኑን ግለሰቡ ገልጿል። ነዋሪዎቹ በመንግስት በኩል በቂ እርዳታ እንዳልተደረገላቸው በምሬት ተናግረዋል። መንግስት የእሳቱን መነሻ እስካሁን ይፋ አላደረገም። ነዋሪዎች እንደሚሉት ግን መስተዳድሩ ቦታውን ለመሸጥ እሳቱን ሆን ብሎ አስነስቶታል። በጉዳዩ ዙሪያ የአዋሳን ከንቲባ ለማግኘት ያደረግነው ተደጋጋሚ ሙከራ አልተሳካም።

ወገን ተወያይ!

Image
እንደ ፈረንጆቹ ዘመን ኣቆጣጠር በ 1894 ኣም ማለትም ከመቶ ኣመታት በፊት ከኣዲስ ኣበባ ወደ ጅቡቲ ወደብ በተዘረጋው ባለ ኣንድ የባቡር መስመር ትታወቅ የነበረችው ኢትዮጵያ ኣሮጌውን የኣዲስ ኣበባ _ ጅቡቲ የባቡር መስመር በዘመናዊ መስመር ከመተከቷ ባሻገር በኣምስት ኣመት የትራንስፎርሜሽን ኣቅድ በሺዎች በሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች መላዋን የኣገርቱን ክልሎች ለማገናኘት ፕሮጄክት ነድፋ ከመንቀሳቀሷ ላይ ናት። ኣሁን ኣሁን እንደምሰማው ከሆነ በእቅድ ተይዘው የነበሩ ፕሮጄክቶ ወደ ስራ እየገቡ ያሉ ሲሆን፤ የኣዲስ ኣበባ ከተማ ቀላል የባቡር ፕሮጄክት የሙከራ ስራ ጅምሯል። ከዚህም ባሻገር ሰሞኑን ኣዋሽ _ ኮምቦልቻ _ ወልዲያ _ ሐራ ገበያ የምሽፍነው ባለ 375 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ስራን ጨምሮ በኣጠቃላይ በኣገሪቱ 1 ሺ 500 ኪሎ ሜትር የምሸፍን የባቡር መስመር ስራ በመሰራት ላይ ነው። ይህ የኣገሪቷን ክልሎች ያገናኛል የተባለለት የባቡር መስመር ዝርጋት ፕሮጄክት የትኛውንም የሲዳማን ከተማ እና ኣከባቢን ኣይጨምርም። ለኣብነት ያህል ከኣዲስ ኣበባ ተነስቶ ወደ ሞያሌ የምዘልቀው የባቡር መስመር ሆነ ተብሎ በኣርባምንጭ_ኮንሶ ኣድርጎ እንድሄድ ተደርጓል።  ለመሆኑ የባቡር መስመር ዝርታ ፕሮጄክቱ የሲዳማን ኣከባቢዎች ያላከተተበት ምክንያት ምንድነው ?  ወገን ተወያይ!

Televised Election Campaign Debates Set to Start On March 13

Image
The Joint Council of Political Parties has selected nine subjects as the agendas for televised debates between the political parties in the planned televised debating sessions. This is part of the election campaign to help voters make informed decisions for the May Federal and National Elections. The subjects identified for debate in the televised election programs cover a variety of subjects: the Multi Party System and Building Democracy; Federalism; Agricultural and Rural Policy; Urban Development and Industrial Policy; Good Governance and the Rule of Law; National Security; Foreign Policy; Infrastructure; Education and Health.