Posts

Oromia & Sidama: TPLF Ethiopia Eyes to ‘Federalize’ Shashamane-Hawasa Corridor ( (Genocidal Plan 2)

Image
Federal government plans to take over the entire corridor of 25km between Hawasa and Shashamene. Both Sidama Zone or SNNPR and Oromia have not been consulted yet. Major cities in Oromia are administered in what is termed as “special zone.” Jimma and its surrounding is special zone; Addis Ababa and its surrounding is special zone; Adama and its surrounding is special zone. Now the federal government of Ethiopia is considering to create one for Shashamane because, sources disclose, the city is becoming home for ”nations and nationalities” and economically very significant to be left for the regional government. In fact, the federal government wants to take over the entire corridor of 25km between Hawasa and Shashamene. And both Sidama Zone or SNNPR and Oromia have not been consulted yet. The plan will land on table presumably after 2015 election and EPRDF secures majority in the house that is already decided at the council of ministers in their last successive meetings. As a tr

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን መልካም ተግባራትን በመፈጸም እናክብር - የሀይማኖት አባቶች

Image
(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአልን ስናከበር መልካም ተግባራትን በመፈጸም መሆን ይገባል አሉ የሃይማኖት አባቶች፡፡ በዓሉን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን፣ የካቶሊክና የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት አባቶች በአሉን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር መንፈሳዊ ተግባራትን በመፈጸም ሊሆን ይገባል ብለዋል። ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንም በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ሁለንተናዊ ልማትም ለመደገፍ ቃል በመግባት ማክበር ይጠበቅባቸዋልም ነው ያሉት። የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት  ቤተክርስቲያን ሊቀ ዻዻስ ብጹዕ አቡነ ብርሀነየሱስ ደምረው በበኩላቸው የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን ሲያከብሩ በመስጠትና አቅመ ደካሞችን በመርዳት መሆን አለበት ነው ያሉት። የክርስቶስን ልደት ስናስብ የኛን ድጋፍ የሚሹትን በማሰብና የታመሙትን በመጠየቅ ሊሆን ይገባል ያሉት ደግሞ የኢትዮጰያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ዋና ጸሀፊ ቄስ አለሙ ሼጣ ናቸው። የኢትዮጰያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዝዳንት ቄስ ዋቅስዩም ኢዶሳም በዓሉን ስናከብር መልካም ተግባራትን በመፈጸም ሊሆን ይገባል፡፡ በክርስትና እምነት ተከታዮች ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ነገ ይከበራል።

Hailemariam’s fake “top 10 educated” list falls apart By Abebe Gellaw

The official website of India TV that had published a dubious online ranking two weeks ago that it claimed to be a list of the “top 10 most educated politicians in the world” has retracted the story. Indiantvnews.com has now pulled back the “top 10” story and changed the title saying the random list was just intended to highlight the educational backgrounds of 10 leaders from around the world without any sort of ranking. In response to an email inquiry challenging the authenticity of the original list that contradicts publicly available facts, Anushrav Gulati, an editor with the website, acknowledged mistakes in the confusing ranking. “The list was not intended to be any sort of ranking of politicians on the basis of their educational qualifications, but, on the other hand, is merely intended to highlight the educational backgrounds of ten persons,” the editor explained. Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn was erroneously included in the list despite the fact that

Voters’ registration for the upcoming national election will begin on Friday January 9

Image
Voters’ registration for the upcoming national election will begin on Friday January 9 and will continue till February 19, according to timetable announced by the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE). During the previous national election electoral officials postponed the deadline twice from its original schedule. Finally, the officials announced that the total number of registered voters reached 31,926,520 adding that 6.3 million more voters were already registered then than in 2005. This time around the NEBE expects the number of registered voters to grow. The figures in above are obtained from the NEBE.  Click Here to read more

የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር የከተማዋን ፈሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ማስተር ፕላን ድዛይን ሊያስራ መሆኑ ተሰማ

Image
ሰሞኑን ከኣስተዳደሩ የወጣው መረጃ እንደምያመለክተው፤ በከተማዋ ያለውን የፈሳሽ ማስወገጃ መስመሮች መረብ ይዞታን ለማስገምገም እና ኣዲስ የፍሳሽ ማስወገጃ መረብ ማስተር ፕላን ድዛይን ለማስጠናት በዝግጅት ላይ ነው። የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከጥቂት ኣመታት ወዲህ በከፍተኛ ፍጥነት በመጨመር ላይ ከመሆኗ ጋር ተያይዞ በከተማዋ ያለውን የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ኣቅም ማሳደግ ኣስፈላግ መሆኑ ታውቋል። የሃዋሳ ከተማ በኣገሪቱ ካሉት ከተሞች መካከል በደረቅ እና ፈሳሽ ቆሻሻ ኣወጋገድ ኣንጻር መልካም ተሞክሮ ያላት ብትሆንም በተለይ በክረምት ወቅት በኣንዳንድ የከተማዋ ቀበሌያት የተዘረጉት የፍሳሽ ማስወጋጃ መስመሮች በቆሻሻ በመዘጋታቸው የተነሳ የጎርፍ መጥለቅለቅ ኣደጋዎች እንደምከሰቱ ይታወሳል።