የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል አከበረ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ/ጽ/ቤት ከዩኒቨርሲቲው 6 የቴክኖሎጂ መንደሮች አንዱ በሆነው በቦርቻ ወረዳ በይርባ ጋንገሶ እና ሰኒዶሎ ሊዎ ቀበሌዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተቋቋሙት የአርሶ አደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላት ላይ ሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት በተገበት የምርምር ውጤቶቹን አስጎብኝቶአል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል አከበረ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ/ጽ/ቤት ከዩኒቨርሲቲው 6 የቴክኖሎጂ መንደሮች አንዱ በሆነው በቦርቻ ወረዳ በይርባ ጋንገሶ እና ሰኒዶሎ ሊዎ ቀበሌዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተቋቋሙት የአርሶ አደሮች ማሰልጠኛ ማዕከላት ላይ ሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት በተገበት የምርምር ውጤቶቹን አስጎብኝቶአል፡፡ ነሐሴ 17/2006 ዓ.ም በተካሄደው መ ስክ በዓል ላይ ከሁለቱ ቀበሌዎች የተወጣጡ ከ 80 በላይ አርሶ አደሮች የተገኙ ሲሆን ሁሉንም አይነት የቦቆሎ ዝርያዎችን በተዘጋጀው የሙከራ ጣቢያ ላይ በመዘዋወር ጎብኝተው ገምግመዋል፡፡ ከግምገማው በኃላ ሊሙ ፣ ሻላ ፣ ጊቤ1 እና መልካሳ የተባሉት የበቆሎ ዝርያዎች ለአከባቢው ሥነ ምህዳር አመቺ ፣ በሰብል አያያዛቸው የተሻሉና በምርታማነታቸው በአርሶ አደሩ የተመረጡ ናቸው ፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ኘ ዶ/ር ተስፋዬ እንደተናገሩት ለሙከራ ከተዘሩት 11 አይነት የቦቆሎ ዝርያዎች መካከል ለአከባቢውና ለወረዳው ሥነ ምህዳር ተስማሚ የሆኑትን መለየትና በቀጣይም ከወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለአርሶ አደሩ እንዲዳረሱ ማድረግ የበዓሉ ዋነኛ አላማ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም