Posts

ተጨባጭ ሁኔታዎችን ማገናዘብ የተሳነው የወጪ ንግድ ዕቅድ

አገሪቱ ከወጪ ንግድ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ መንግሥት በየዓመቱ የተለያዩ ሁኔታዎችን መሥፈርት በማድረግ ዕቅድ ይይዛል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ የወጪ ንግድ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ገበያ መዳረሻዎች ለማቅረብ በማሰብ ዕቅዶችን ለጥጦ ማቅረብም እየተለመደ ነው፡፡ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ዕቅድና አፈጻጸም ሲነፃፀሩ ግን መዛነፎች እየታዩ ናቸው፡፡ እነዚህ መዛነፎች እየታዩ ያሉት ደግሞ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ማገናዘብ ባለመቻሉ ምክንያት ነው፡፡  ለምሳሌ በ2005 ዓ.ም. ከወጪ ንግድ ይገኛል ተብሎ የተያዘው ዕቅድ አራት ቢሊዮን ዶላር ሲሆን፣ የተገኘው ግን 3.1 ቢሊዮን ዶላር ነበር፡፡ ይህ አፈጻጻም ባያመፃድቅም ብዙም ሳያስከፋ ያለፈ ነው፡፡ በ2006 ዓ.ም. ዕቅዱ ተለጥጦ አምስት ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢፈለግም፣ ያለፉት አሥር ወራት የወጪ ንግድ ገቢ 2.6 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው፡፡ በሁለት ወራት ውስጥ የተቀረውን 2.4 ቢሊዮን ዶላር ማግኘት ተዓምር ካልሆነ በስተቀር የማይታሰብ ነው፡፡  ከአገሪቱ የወጪ ንግድ ምርቶች መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ የሆነው ቡና አሁንም ትልቁ የገቢ ምንጭ ቢሆንም፣ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ነው፡፡ እየተጠናቀቀ ባለው በጀት ዓመት 822 ሚሊዮን ዶላር ይገኝበታል የተባለው ቡና የአሥር ወራት አፈጻጸሙ ሲታይ ከ429 ሚሊዮን ዶላር አልዘለለም፡፡ ከ2003 እስከ 2005 ዓ.ም. በነበሩት ሦስት ዓመታት በአማካይ 806 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል፡፡ ዘንድሮ ዕቅዱ ይሳካል ተብሎ ቢጠበቅም የሚታዩት ተጨባጭ ሁኔታዎች ግን ይህንን አያመላክቱም፡፡  በአንድ ወቅት የአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታ ይባል የነበረው ቡና ባለቤት የሌለው ይመስል ከፍተኛ ችግር እየተፈጠረበት ነው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዋጋው እያ

Why is Ethiopia the second poorest country on the planet? | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

Image
Why is Ethiopia the second poorest country on the planet? | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

Ethiopia: Article 39 or Aggar (Associate System ) Practice in Somali Region | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

Image
Ethiopia: Article 39 or Aggar (Associate System ) Practice in Somali Region | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

በሀዋሳ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

Image
በሀዋሳ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ በ8 ክለቦች መካከል የተካሄደው የጥሎ-ማለፍ ዙር የተጠናቀቀው ባለፈው እሁድ ሰኔ 22 2006 ነው፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደደቢትን በመለያ ምት 5 ለ4 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሻምፒዮንነት ክብሩን አረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ከነማን፣ ደደቢት ዳሸን ቢራን አሸንፈው ነው በፍጻሜው የተገናኙት፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ዓመትም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ በሻህ በተገኙበት ለአሸናፊዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በውድድሩ ድንቅ የነበሩ ተጨዋቾችና ዳኞችም ተሸልመዋል፡፡ Source@ http://www.ertagov.com/amharic/index.php/ethiopia-sport-news/ethiopia-football-news/item/4361-%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B5-%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD-%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8D%95%E1%88%AA%E1%88%9C%E1%8B%A8%E1%88%AD%E1%88%8A%E1%8C%8D-%E1%88%BB%E1%88%9D%E1%8D%92%E1%8B%AE%E1%8A%95-%E1%88%86%E1%8A%90

የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ

Image
ፎቶ ፦ ከ  http://www.pinterest.com/pin/98657048059517057/  የተወሰደ  Xuuma Sidaancho wessete amma! ክቡራን ኣንባቢያን የሲዳማን መልዕካምምድር፤ ባህል እና የእለተእለት ኣኗኗር የሚያሳዩ ወቅታዊ ፎቶዎች ካሏችሁ በምከተለው ኣድራሻችን ይላኩል። E-mail: nomonanoto@gmail.com