Posts

Ethiopia: Article 39 or Aggar (Associate System ) Practice in Somali Region | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

Image
Ethiopia: Article 39 or Aggar (Associate System ) Practice in Somali Region | Somalilandpress.com | Somali News Online from Somaliland – Somalia and Horn of Africa

በሀዋሳ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

Image
በሀዋሳ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ በ8 ክለቦች መካከል የተካሄደው የጥሎ-ማለፍ ዙር የተጠናቀቀው ባለፈው እሁድ ሰኔ 22 2006 ነው፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደደቢትን በመለያ ምት 5 ለ4 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የሻምፒዮንነት ክብሩን አረጋግጧል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ከነማን፣ ደደቢት ዳሸን ቢራን አሸንፈው ነው በፍጻሜው የተገናኙት፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ዓመትም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ በሻህ በተገኙበት ለአሸናፊዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በውድድሩ ድንቅ የነበሩ ተጨዋቾችና ዳኞችም ተሸልመዋል፡፡ Source@ http://www.ertagov.com/amharic/index.php/ethiopia-sport-news/ethiopia-football-news/item/4361-%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%8B%B5-%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD-%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8D%95%E1%88%AA%E1%88%9C%E1%8B%A8%E1%88%AD%E1%88%8A%E1%8C%8D-%E1%88%BB%E1%88%9D%E1%8D%92%E1%8B%AE%E1%8A%95-%E1%88%86%E1%8A%90

የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ

Image
ፎቶ ፦ ከ  http://www.pinterest.com/pin/98657048059517057/  የተወሰደ  Xuuma Sidaancho wessete amma! ክቡራን ኣንባቢያን የሲዳማን መልዕካምምድር፤ ባህል እና የእለተእለት ኣኗኗር የሚያሳዩ ወቅታዊ ፎቶዎች ካሏችሁ በምከተለው ኣድራሻችን ይላኩል። E-mail: nomonanoto@gmail.com

የሲዳማ ቡና ኣብቃይዋ ምኞት

Image
ፎቶ ከ Found on fairtrade.tumblr.com   Fero Cooperative: We do things differently here Standing at Fero Cooperative’s collection station, a steady stream of people with sacks of red coffee cherries perched on their backs lines up at the scales. A dignified man with tattered clothes carefully weighs the bags as another notes the weight and the farmer’s name. He tears off the receipt and hands it to the farmer, keeping a copy for the cooperative, and the bag gets added to the pile. December is high time for the harvest in Yirgalem, Ethiopia, and farmers from the Fero Cooperative struggle to keep up with the ripening cherries. All hands are on deck as men and women make for the fields. Some of the children also lend a hand after school. At the cooperative washing station, pulping machines are cranked up and workers are busy into the evening as the bounty washes in on trucks. A sweet smell fills the air as the cherries run through the mill and out the other side as slippery, gol

ዩኒቨርስቲው የፍሎራይድ ኬሚካልን ከመጠጥ ውኃ ማጣራት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አገኘ

Image
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከስፔን ብሔራዊ የምርምር ምክር ቤት /CSIC/ጋር በመሆን ውኃ ውስጥ ያለውን የፍሎራይድ ኬሚካል ዚዮላይት በተሰኘ ንጥረ ነገር ማጣራት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ማግኘቱን አስታወቀ። የቴክኖሎጂ ግኝቱም ከአዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የባለቤትነት መብት ተሰጥቶታል። በዩኒቨርስቲው የዩኒቨርስቲ-ኢንዱስትሪ ትስስርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክተር ዶክተር መንገሻ ማሞ እንዳሉት፥ የቴክኖሎጂ ግኝቱ ዩኒቨርስቲው የሚያደርገው ችግር ፈቺ የምርምር ሥራ አካል ነው። በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ክፍል የሚገኘው የከርሰ ምድር ውኃ ከፍተኛ መጠን የፍሎራይድ ኬሚካል እንዳለው የገለጹት ዶክተር መንገሻ፥ ይኸው ኬሚካል በሰው ጥርስና አጥንት ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ገልጸዋል። ፍሎራይድ በተፈጥሯዊ ስነ-ምህዳር ከሚመነጩ ኬሚካሎች አንዱ ሲሆን ከመጠን ያለፈ ፍሎራይድ በመጠጥ ውኃ አማካኝነት ሲወሰድ በሰዎች ጤንነት ላይ በተለይም በጥርስና አጥንት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትልም ነው  ዳይሬክተሩ  ያስረዱት። የዓለም የጤና ድርጅት የጥርስ ፍሎሮሲስን ለመቀነስ እንደ አካባቢው የሙቀት መጠን ቢለያይም በአንድ ሊትር ውኃ የፍሎራይድ መጠን ከ 0 ነጥብ 5 እስከ 1 ነጥብ 5 መብለጥ እንደሌለበት ይመክራል። የቴክኖሎጂ ግኝቱ ተግባር ላይ ሲውል በአገሪቱ የስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ 14 ሚሊዮን ነዋሪዎች ከፍሎራይድ ነፃ የሆነ ንጹህ የመጠጥ ውኃ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ብለዋል። ፍሎራይድን ለማጣራት የሚውለው ዚዮላይት የተሰኘው ንጥረ ነገር በአገር ውስጥ ከሚገኙ አለቶች በስፋት ማግኘት የሚቻል በመሆኑ በአነስተኛ ወጪ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም የውኃ ማጣራቱ ሂደት ዘላቂነት ማረጋገጥ እንደሚቻል አመልክተዋል። በተያያዘ ከዩኒ