Posts

የሲዳማ ዞን የደኢህዴን ካድሬዎች የሲኣን/ መድረክን የሃዋሳ ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በሃዋሳ ከተማ ሰብሰባ ጠርተው እንደነበር ተሰማ

የሲዳማ ዞን የደኢህዴን ካድሬዎች የሲኣን / መድረክን የሃዋሳ ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በሃዋሳ ከተማ ሰብሰባ ጠርተው እንደነበር ታውቋል። በሃዋሳ ከተማ  በተካሄደው በዚህ ሰብሰባ ላይ በዞኑ ያለውን የክረምት የግብርና ኣካሄድ እና ኣያያዝን የተመለከተ እንድሁም የሲኣን ሰላማዊ ሰልፍ በዋና ኣጄንዳነት ተይዘው የዞኑ ኣመራሮች ተወያይቶበታል። በመድረኩ ላይ ለሃዋሳው ሰላማዊ ሰልፍ ትኩረት የተሰጠው ሲሆን፤ በሲኣን ሰላማዊ ሰልፍ የነበረው የህዝብ ተሳትፎ ደኢህዴንን እንዳሳሰበውም በምገልጽ ሁኔታ የድርጅቱን የህዝብ ኣያያዙን ገምግሟል። በሰብሰባውም ላይ የዞኑ ህዝብ የኢህኣዴግን መስመር ጥሩነት እንድቀበል በደንብ ማስተማር እንደምገባ እና ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች በተለይ ሲኣን ለህዝቡ እንደማይጠቅም ኣስረግጠው ለህዝቡ ልነገረው እንደምገባ ተመክረዋል። ሲኣን በሲዳማ ዞን ብቻ ሳይሆን በፌደራል ደረጃ ጠንካራ የፖለቲካ ድርጅት መሆኑን በማስረገጥ ላይ መሆኑ መገንዘባቸውን ያመለከቱ ሲሆን፤ የሲኣን ከሌሎች ኣገር ኣቀፍ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በማበር የሚያደርገው እንቅስቃሴ እና መጠናከር የደኢህዴንን ህልውና ኣደጋ ላይ እንደምጥል በማመን ደህዴንን የማጠናከር ስራ ካድሬዎቹ እንድሰሩ ማሳሰባቸውን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ዘጋባ ያመለክታል።

The Simplest Step Ethiopians Can Take to Protect Themselves From Excessive Gov't Surveillance

The Ethiopian government has at their disposal a formidable collection of surveillance technologies, and can intrusively monitor writers and activists at home and abroad. In late April the government arrested six independent bloggers and a journalist . More than  50 days later  they are still being held in custody, and yet no formal charges have been filed. In March Human Rights Watch published a lengthy and detailed report  warning that  surveillance in Ethiopia could get even worse if the government gains the human capacity necessary to fully leverage the available technologies. One of the most invasive and potentially life-threatening  things that can happen to an Ethiopian blogger, journalist, activist or dissident is to unwittingly download malware that allows the government to monitor keystrokes and passwords, to remotely turn on a computer's microphone or camera and start recording, and to extract data from the hard drive. The simplest step Ethiopians can take to protect

ኣንዳንዴ ሰለጤና

Image
የዝንጅብል ሻይ 10 የጤና ጥቅሞች ዝንጅብል  ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና  ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል።  ከእነኚህ መካከል አስሩን እነሆ፦  1/ ካንሰርን መከላከል ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት  ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን  ይከላከላል። 2/ ማቅለሸለሸን ያስቆማል ረጅም ጉዞ ከመጀመርዎ በፊት አንድ ሲኒ የዝንጅብል ሽይ መጠጣት ማስመለስ እና ማቅለሽለሽን የመሳሰሉ ችግሮችን ሊካላከሉ ይችላሉ። 3/ የጨጓራ እና የሆድ ስራን ይሻሽላል ዝንጅብል የምግብ መፈጨት  እንዲሁም  የሆድ ጤንነትን የማሻሻል አቅም አለው። 4/ የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል የመገጣጠሚያ  እና የጡንቻ ችግሮች| ካለብዎት ዝንጅብል ፍቱን መድሀኒት መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ።  የዝንጅብል ሻይን ከመጠጣት ባለፈ የተቆጡ የሰውነት መገጣጠሚያ አካባቢን በዝንጅብል  ማሸትም ጥሩ ማስታገሻ ነው። 5/ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን ይከላከላል ከጉንፋን ጋር ከተያያዙ የመተንፈሸ አካል በሸታዎች  ለመፈወስም ያግዛል። 6/ የደም ዝውውርን  ያሻሽላል በዝንጅብል ሻይ ውስጥ የሚገኙ ቪታሚኖች፣ ማእድናት እና አሚኖ አሲድ ለደም ዝውውር መሻሻል  ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው። 7/ በወር አበባ ጊዜ የሚኖር የሆድ ህመምን ይቀንስል ሴቶች በወር አበባ ጊዜ የሚኖርን የሆድ ህ|መም ለመቀነስ ሞቅ ባለ የዝንጅብል ሻይ ውስጥ ፎጣን በመንከር ሆድ አካባቢ ማሸት የሚሰማቸውን ህመም  ለመቀነስ ያግዛል። 8/ በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል ውስጡ ባለው ከፍተኛ ንጥረ ነገር ምክንያት በሽታ የመከላከል አቅምን ሊጨምር ይችላል። 9/ ጭንቀትን ያስወግዳል ዝንጅብል ጭን

Ethiopia: "I can’t eat GDP!"– Why Numbers don’t Matter!

Image
Ethiopia: "I can’t eat GDP!"– Why Numbers don’t Matter! Source: Nazret By Fekadu Bekele Last February a one-day seminar was conducted by Heinrich Böll Stiftung, a foundation which is founded after the name of one of the legendary figures of peace movements during the 1970s and 80s, famous for his many critical works as a writer. The foundation intimately linked to the Green party, actively participating in ecological, democratic and peaceful movements is contributor to civil society organizations in Germany and civil society organizations worldwide. In this spirit, it actively promotes the aforementioned ideals in Africa and other underdeveloped areas in the world. After many years of active participation in Ethiopia, the foundation decided not to extend its activity under the current politically repressive conditions and was compelled to close its office in Addis due to the ongoing arbitrary arrests of journalists and civil right activists. The idea behind thi

በሃዋሳ ከተማ የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ለመፍቀድ በወጣው ጨረታ ተወዳዳሪ መታጣቱ ተሰማ

Image
ዜናው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው -ለሐዋሳና ባህር ዳር ለወጣው ጨረታ ተወዳዳሪዎች አልቀረቡም የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ለሚሠራጭ የንግድ (የግል) ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ አገልግሎት ባወጣው ጨረታ ተሳትፈው ላሸነፉ ድርጅቶች ዛሬ ፈቃዳቸውን ይሰጣል፡፡ ባለሥልጣኑ ለአዲስ አበባ ከተማ፣ ለባህር ዳር ከተማና ለሐዋሳ ከተማ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ለመፍቀድ ጨረታ ያወጣ ቢሆንም፣ ለባህር ዳርና ለሐዋሳ ቀርቦ የሚወዳደር ድርጅት አለማግኘቱን አስታውቋል፡፡ ለአዲስ አበባ ለሚፈቀደው 102.9 ኤፍኤም ሬዲዮ ለውድድር የቀረቡት ሦስት ድርጅቶች ብቻ ናቸው፡፡ ከቀረቡት ሦስት ተወዳዳሪዎች ውስጥ ‹‹እግር ኳስን በሬዲዮ ይመልከቱ›› በሚል በፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት 98.1 ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ላይ እየሠራ የሚገኘው አቶ መሰለ መንግሥቱ ድርጅት መሆኑ የተጠቆመው ‹‹ዓባይ›› የተባለው ድርጅት አሸናፊ ሆኗል፡፡ ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ሌላ ተጨማሪ ጣቢያ ለመስጠት በድጋሚ ባወጣው ጨረታ ሁለት ተጫራቾች ብቻ ቀርበዋል፡፡ ከሁለቱ ተጫራቾች ብሥራት የተባለ ድርጅት ኤፍኤም 101.1 ሬዴዮ ጣቢያን ማሸነፉ ታውቋል፡፡ በመሆኑም ባለሥልጣኑ በአዋጅ ቁጥር 533/99 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ያወጣውን የኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎችን አሸናፊ ተወዳዳሪዎች ድርጅቶች ዛሬ ፈቃዳቸውን እንደሚያስረክብ አስታውቋል፡፡ በጨረታው አዲስ ስቴይለር፣ አዲካ ኢቨንት ኤንድ ኮሙዩኒኬሸን፣ አክሱም ፒክቸርስ (ኢትዮፒካ ሊንክ) እና ሌሎችም ሁለት ድርጅቶች የተሳተፉ ቢሆንም፣ ማሸነፍ አለመቻላቸው ተጠቁሟል፡፡  በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መሥፈርቶችና ስለጨረታው አከፋፈት ማብራሪያ እንዲሰጡ የባለሥልጣኑን የሕዝብ ግንኙነት ማስተባበሪያ ኃላፊ አቶ ወርቅነህ ጣፍን ከሪፖርተር ጥያቄ ቢቀር