Posts

ለመሬት ኣስተዳደር ጠቀሜታ ኣለው የተባሌለት የሃዋሳ ከተማ ካርታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች የተዘጋጀው ካርታ በሚቀጥለው ወር ይጠናቀቃል አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ .) በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች እየተሰራ ያለው መሰረታዊ ካርታ በሚቀጥለው ወር መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሱልጣን መሃመድ ዛሬ የኤጀንሲው 60ኛ አመት የምስረታ በዓል በተከበረበት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ካርታ ከሚሰራላቸው 23 ከተሞች ውስጥ ባህርዳር ፣ መቀሌ ፣ አዳማ፣ አዋሳ ፣ ዲላ፣ ሆሳእና፣ ቢሾፍቱ፣ አሰላ፣ ሀረር ፣ ደሴና ጎንደር ይገኙበታል። ከእነዚህ 23 ከተሞች በተጨማሪ የ68 አነስተኛ ከተሞች መሰረታዊ ካርታ በመሰራት ላይ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል። ይህ የካርታ ስራ ፕሮጀክት በ30 ሚሊዮን ብር ወጪ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ የከተማ ልማት ቤቶች ኤጀንሲ ሚኒስቴር እንዲሁም በካርታ ስራ ኤጀንሲ የተሰራ ሲሆን ፥ ይህም በአገር አቅም የተሰራ የመጀመሪያ ፕሮጀክት ያደርገዋል። የከተሞቹ ካርታ ሥራ ሲያልቅ የሌሎች እንደሚጀመር የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ ፥ በቀጣይ አመታት ሀገሪቱ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር እንደሚኖራት ተናግረዋል። ካርታዎች በሳተላይት፣ በአየር ፎቶግራፍ እንዲሁም በምድር ቅየሳ የሚሰሩ ሲሆን የከተሞቹ ካርታ በአየር ፎቶግራፍ በከፍተኛ ጥራት የተሰሩ መሆናቸውም ተመልክቷል። በተያያዘ የኤጀንሲው 60ኛ አመት ምስረታ በአል ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በፓናል ውይይት፣ በኤግዚቪሽን፣ በሙዚየም ምረቃና በሌሎች ዝግጅቶች ''አስተማማኝ የጂኦ ስፓሽያን መረጃ ለዘላቂ ልማት'' በሚል መሪ ቃል ይከበራል። በዛሬው ዕለትም የተቋሙን የ60 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክር ሙዚ

Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia

Image
Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia Ø yvind Aadland Read more @ http://books.google.com.pe/books?hl=en&lr=&id=fYiPXWEg6PgC&oi=fnd&pg=PA5&dq=sidama+development+research&ots=oBqXkJqtsc&sig=ZjZ94ssyNFCmV6ImZZjBLTB-E6w#v=onepage&q&f=false

What is the United States position in regards to human rights, democracy, as well as press freedom in Ethiopia?

Image
State Department Daily Briefing regarding Secretary Kerry’s visit to Ethiopia State Department Daily Briefing regarding Secretary Kerry’s visit to Ethiopia QUESTION: I have a question regarding Secretary Kerry’s to visit Ethiopia. MS. PSAKI: Sure. QUESTION: And according to the U.S. Department of – press release, Secretary Kerry will meet Prime Minister Hailemariam Desalegn and Foreign Minister Tedros Adhanom to discuss efforts to advance peace and democracy in the region, especially in Ethiopia. MS. PSAKI: Mm-hmm. QUESTION: My question is: What is the United States position in regards to human rights, democracy, as well as press freedom in Ethiopia? And also, if you hear recently there is a report all over the internet that there are six bloggers and three journalists that are arrested ahead of Secretary visit to Ethiopia. Could you have some comment regarding this? MS. PSAKI: Sure, I can. We are aware that six independent bloggers and three independent journalists w

3 Big Questions for John Kerry’s Ethiopia trip

 By Admasu Belay #3. Will you stand with our activists and journalists in prison to promote democracy in Ethiopia? US Secretary of State John Kerry is expected to make a visit to Ethiopia next week. All of us Ethiopians worldwide are hoping such a trip will not reward and not give legitimacy to the TPLF one-party dictatorship.  But this visit can also be a good opportunity for the voice of the people to be heard. Dear US Secretary of State John Kerry, as taxpaying American citizens & residents as well as citizens of the free world, we Ethiopians worldwide urge you to address the following three important questions during your trip to Ethiopia. #1. Will US continue to support the apartheid system and ethnic cleansing in Ethiopia? After the South Africa apartheid regime ended, America said never again! But today the US has been silent while the TPLF regime practices ethnic segregation in Ethiopia. The US embassy in Addis Ababa comments about democracy but never abo

የኢኮኖሚ ዕድገቱ በብዙኃን ኢትዮጵያዊያን የኑሮ ጫና ሲመዘን

በአሳምነው ጎርፉ ያሳለፍናቸው ቀናት ኢትዮጵያዊያን የክርስትና እምነት ተከታዮች ዓብይ ፆምን ተሻግረው የፋሲካ በዓልን በድምቀት ያከበሩበት ነው፡፡ በዓል ሲመጣ ደግሞ ሐበሻ ‹‹እንደ ቤቴ›› ሳይሆን ‹‹እንደ ጎረቤቴ›› በሚል ብሂል አቅሙን አሟጦና ተበድሮ ለማድመቅና ‹ለመደሰት› እንደሚዳክር ይታወቃል፡፡ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እንደተዘገበውና በየአካባቢው ተዟዙሬ እንደተመለከትኩት ዘንድሮ የቁም እንስሳት፣ የቤት ዕቃውና ማስዋቢያው ብቻ ሳይሆን ከስኒ ረከቦት ሥር የሚጎዘጎዘው ቄጠማ ሳይቀር በፍጥነት ዋጋቸው አሻቅቦ ታይቷል፡፡ ተርፎት በቅንጦት ለሚኖረው ምንም ባይመስለውም፣ ብዙኃኑ ሕዝብና መካከለኛ ላይ ያለው ወገን የመግዛት አቅም አጥቶ ሲንፈራገጥ ታይቷል፡፡ በተለይ የደመወዝተኛው ችግር ደግሞ ይጎላል፡፡ እንግዲህ ይኼ ጉዳይ ነው በዚህ ርዕስ ላይ አንዳች ነገር ማለት እንደሚገባ ያነሳሳኝ፡፡  የኢኮኖሚ ዕድገቱ የገቢ መመጣጠን አሳይቷልን?  በዚህ አገር የኢኮኖሚ ዕድገት መኖሩን የሚክድ ካለ ጤነኝነቱ ያጠራጥራል፡፡ ስለዚህ ወደ ጉዳዬ ልግባ፡፡ የልማታዊ መንግሥት ፍልስፍና ተከታዮች ‹‹ኒዮ ሊብራል›› የሚባለውን የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ (የገበያ አክራሪነትም ይባላል) የሚተቹበት አንድ አባባል አለ፡፡ ‹‹የገቢ አለመመጣጠን በአብዛኛው የሚስተዋለው ባለሀብቶች ፖለቲካውን በጨበጡባቸው አገሮች ነው፡፡ ባለፀጋ ፖለቲከኞች ለመሠረታዊ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች ማለትም ለትምህርት፣ ለመኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ ለሕዝብ ትራንስፖርትና ለመሳሰሉት በቂ በጀት ለመመደብ ፈቃደኛ ስለማይሆኑ የታክስ ምጣኔውን በመቀነስ ጫናቸውን ከላያቸው ላይ ያራግፋሉ፤›› የሚል ነው፡፡ ይህን የሚቃወሙት የፖለቲካ ተንታኞች ግን የመንግሥትን በመሠረታዊ ልማቶች ላይ መሳተፍ አጥብቀው ባይቃወሙትም (