Posts

የሲዳማ ቡና ኣምራች ኣርሶ ኣደር የቡና ምርቱን በዝቅተኛ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነው፤ ከሲዳማ ዞን ዘንድሮ ከ 32 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ በመስ፤ የሲዳማ ቡና ኣምራች ኣርሶ ኣደር የቡና ምርቱን በዝቅተኛ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነው

Image
በሲዳማ ዞን ዘንድሮ ከ32 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ ሃዋሳ ህዳር 25/2006 በሲዳማ ዞን በተያዘው የበጀት ዓመት ከ32 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብይትና ህብረት ስራ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሁለት ወራት ከእቅዱ ከ5ሺህ ቶን በላይ ቡና ለገበያ መቅረቡም ተገልፀዋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ዘውዴ ገቢባ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በበጀት አመቱ ለማእከላዊ ገበያ ለማቅረብ የታቀደው ቡና ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ7 ሺህ 500 ቶን በላይ ብልጫ አለው፡፡ ለማእከላዊ ገበያ ለማቅረብ ከተያዘው እቅድ ውስጥ 29 ሺህ 500 ቶን የታጠበ ሲሆን ቀሪው 3 ሺህ ቶን ደግሞ ጀንፈል ቅሽር ቡና መሆኑንም አመልክተዋል፡፡ በዞኑ ቡና አምራች ከሆኑ የተለያዩ ወረዳዎች ለማእከላዊ ገበያ ለማቅረብ የተያዘው ዕቅድ ለማሳካት በየደረጃው የተቋቋሙ የቡና ጥራትና ንግድ ቁጥጥር አስተባባሪ ግብረ ሃይሎችን በማጠናከር ህገ ወጥ ንግድ እንዲቆም ለማድረግ ተከታታይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለአስፈጻሚዎች፣ ለአምራቹና ለአቅራቢዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡ እንዲሁም ከግል አቅራቢዎች ባሻገር በተለይ የመሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራትን የገበያ ድርሻ አሁን ካለበት 11 በመቶ ወደ 20 በመቶ ለማሳደግ እየሰሩ መሆናቸውን የመምሪያው ኃላፊ ተናግረዋል፡፡ በዞኑ ቡናን አዘጋጅተው ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ በመሳተፍ ላይ ያሉ 51 መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራት፣ 249 የግል ባለሀብቶች እንዲሁም ከቡና ተክል ልማት ድርጅት በተጨማሪም በስራውም ላይ 95 የቡና ማዘጋጃ የህብረት ስራ ማህበራት ኢንዱስተሪዎች መሳተፋቸውን አቶ ዘውዴ አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ( ሲኣን )በሲዳማ መልካም ኣስተዳደር እና ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን ለማምጣት የሚያስችሉ ፖለቲካዊ ፕሮግራሞችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ ተሰምቷል፤ የምቀጥለውን ብሄራዊ ምርጫ በኣሸናፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ ስራዎችን በመስራት ላይ ነው

Image
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ባለፈው ዓመት ነባር ኣመራሮችን በኣዳዲስ ኣመራሮች ተክተው ወደ ስራ መግባቱን ተከትለው የተሻለ ኣስራሪን በመከተል የሲዳማ ህዝብ መብት እና ጥቅም የምያስከብሩ ፖለቲካዊ ስራዎችን በማቀላጠፍ ላይ ሲሆን፤ በምቀጥለው ብሄራዊ ምርጫ በሲዳማ ኣሽናፊ የምያደርጉትን የፖለቲካ ፕሮግራሞችን በመቅረጽ ወደ ስራ መግባቱ ታውቋል። የድርጅቱን የፖለቲካ ፕሮግራሞች ስፊው የሲዳማ ህዝብ በተሻለ መልኩ ለመገንዘብ በሚያስችለው መልኩ በመከለስ እና ሲዳማ በሰባት ዞኖች በመከፋፈል ለምርጫው ዝግጅት መጀመሩ ሲታወቅ፤ የገንዘብ እጥረት እንዳጋጠመው ተነግሯል። ዝርዝር ዘገባው የሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ነው ከሃዋሳ፤ Tini uurinsha umose galagalte jawaachishshe tantante wedellanna tamaarino amaraare doorite ka'u barri Arfaasa 15/03/2004 M.D. kawa lowo looso loosanni leellitanno. Hakkuno ,2005 M.D. qarqartote doorsha assini woyiite sidaamu daga raabe milli assite DEHIDENI anga mittu manni gatannokki deerinni/ kaadire gattukkinni/ kaajite heewisantanni keeshiteenna giirantino DEHIDENI kalaa Shifarri Shugguxehu albisanna daganke mito shite, mito loosunni hunte, mito seedanna harancho yanna usursiise, roore seekite waajishiishshe wolqate aleenni ikkino qarra tuggu woyite doorshu giddonni umonsa fushshite ga

Exotic Origins Coffee and Common River.Org come together in collaboration for Ethiopia’s Aleta Wondo coffee growing community.

Image
Ads not by this site Exotic Origins Coffee "We are woven into the fabric of this Ethiopian coffee growing community" Donna Sillan Marin County , California (PRWEB) November 22, 2013 Exotic Origins Coffee began in origin around the globe, tracing and sourcing extraordinary, rare 88+ rated and above single limited harvests in order to offer a “deeper experience for the adventurous palate” . Common River.Org is a multi-faceted development organization improving lives of women and children in the Sidama region of Ethiopia, coffee’s birthplace. Donna Sillan , Co-founder met with Scott Plail; Founder & CEO, Priscilla Broward; VP Sales & Marketing and Willem Boot, Internati

Organic Ethiopian Sidama

Image