Posts

ለፍትህ ስርዓቱ ማሻሻያ እና ለፍትሀብሄር ጉዳዮች ሚኒስቴሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው

Image
የወንጀል ስጋቶችን በመቀነስ የሀገሪቱን የሀገሪቱ ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ የተጣለባቸውን ሀላፊነት እንደሚወጡ የፍትህ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች አስታወቁ፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱና ተጠሪ ተቋማት የፍትህ ስርዓቱ ማሻሻያ ማዕቀፍ  የሀገሪቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን በፍትህ ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ገምግሟል፡፡ የፍትህ ሚንስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዬ  እንደተናገሩት የዜጎች ቻርተር ሰነድ የለውጥ መሳሪያና የተልዕኮ ማሳለጫ እንዲሆን የህዝቡን ተሳትፎ የለውጡ ሂደት አካል አድረጎ መንቀሳቀስ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የዘርፉ ሰራተኛም መልካም አስተዳደርን በማስፈን የህዝቡን ጥቅም በማስቀደም ተገቢውን አገልግሎት ሊሱጡ ይገባልም ብለዋል፡፡ ሚንስትር ዴኤታው አቶ ብርሀኑ  ፀጋዬ  በበኩላቸው ለፍትህ ስርዓት ማሻሻያ እና ለሌሎች የፍትሀብሄር ጉዳዮች ሚኒስቴሩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡በተለይም የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ፕሮጀክት፣ነባር ህጎችን ማሰባሰብና ማጠቃለል፣የፍትህ አካላትአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማ፣ቀልጣፋና ተደራሽ እንዲሆን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ጭምር እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ የግምገማው ተሳታፊ ሰራተኞች በበኩላቸው በፍትፍ ስርዓቱ የተቀመጠውን የአምስት አመት እቅድ እውን ለማድረግ እንደሚረባሩ አስታውቀዋል፡፡በተለይም በሀገሪቱ የወንጅል ስጋቶችንበመቀነስ የተጀመረውን ልማትና ሰላም ለማጠናከር የበኩላቸውን እንደሚወጡም ተናግረዋል፡፡

NASA satellites see Cyclone 03A make landfall in Somalia

Image
Tropical Cyclone 03A made landfall in Somalia and moved inland where it is dissipating over eastern Ethiopia today, Nov. 12. NASA's Aqua, Terra and TRMM satellites passed over the cyclone an captured images of 03A before and after it made landfall. Somalia is located in the Horn of Africa and its coastline lies on the Arabian Sea and the Gulf of Aden. It is bordered by Ethiopia to the west, and Djibouti to the northwest. On Nov. 8, NASA's Aqua satellite passed over Tropical Cyclone 03A and the Moderate Resolution Imaging Spectroradiometer or MODIS instrument captured a visible image of the storm at 10:05 UTC/5:05 a.m. EDT. The MODIS image showed a concentrated area of thunderstorms around the center of circulation. On Nov. 8 at 10:05 UTC/5:05 a.m. EDT NASA's Aqua satellite captured this visible image of Tropical Cyclone 3A in the Arabian Sea approaching Somalia. (Photo Credit: Image : NASA Goddard MODIS Rapid Response Team) On Nov. 10 at 1500 UTC/10 a.m.

Women Empowerment Through Wondo Genet Omo Micro Finance Institution, Sidama Zone, SNNP Region Ethiopia: A Case Study

Image
School of Graduate Studies Thesis Abstracts продвижение сайтов Women Empowerment Through Wondo Genet Omo Micro  Finance Institution, Sidama Zone, SNNP Region  Ethiopia: A Case Study Tadelech Tesfamichael School of Cooperative Leadership and Management Women constitute half of the population in Ethiopia but women have been suffering from discrimination and unequal treatment for centuries in all dimensions. The discrimination and marginalization of women make them poor in many ways that is from economical, political and socio-cultural and psychological deprivation. To reduce such problem  Federal and Regional governments have been taking different proactive measures through different interventions. One of such intervention is establishment of Micro Finance Institutions. This study attempted to investigate the relationship between micro-finance and empowerment in Wondo Genet Woreda, Ethiopia by collecting data from 120 women respondents from four Kabeles took loan from W

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት 8 ከተሞች ሲዳማን ወክለው ይወዳደራሉ

Image
ከህዳር 7 ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በባህርዳር ከተማ በሚካሄደው የከተሞች ሳምንት ላይ ዞኑን በመወከል የሚሳተፉት የይርጋለምና አለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደሮች ለኩ ዳዬ ያዬ አለታ ጩኮ ወንዶ ኬላና መጪሾ ከተሞች ሲሆኑ የሲዳማ ዞን መንግስት በከተሞቹ   የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታትና የመሰረተ ልማት ተቋማትን በማሟላት ለኑሮ ምቹና ተስማሚ እንዲሆኑ ለማድረግ በሚከናወኑ ተግበራት ህብረተሰቡ ተሳታፊ በመሆን የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ማበርከት ኣለበት ማለቱ ተሰምቷል። ዝርዝር ዜናው የኢዜኣ ነው። ሐዋሳ ህዳር 4/2006 በከተሞች የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታትና የመሰረተ ልማት ተቋማትን በማሟላት ለኑሮ ምቹና ተስማሚ እንዲሆኑ ለማድረግ በሚከናወኑ ተግበራት ህብረተሰቡ ተሳታፊ በመሆን የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዳለበት የሲዳማ ዞን ከተማ ልማት መምሪያ አስታወቀ። አምስተኛውራ የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት በማስመልከት መምሪያው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሻሸመኔ 103 ነጥብ 4 ጋር በመተባበር በይርጋለም ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ እንደተገለጸው ባለፉት ዓመታት በከተሞች የመሰረተ ልማት ተቋማትን በማስፋፋት ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆኑ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራት ተከናውነዋል። የሲዳማ ዞን ከተማ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ለገሰ ማሬሮ እንዳሉት ከ1989 ዓ.ም በፊት በዞኑ የነበሩት 14 ከተሞች ምንም ዓይነት የመሰረተ ልማት ተቋማት ያልተሟላላቸውና ለኑሮ ምቹ ያልነበሩ ከመሆናቸው በተጨማሪ በተፈጥሮ ያላቸውን ሀብት አልምተው ለመጠቀም በርካታ ችግሮች እንደነበሩባቸው ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት በዞኑ በፕላን የሚመሩና የመብራት፣ የስልክ፣ የመንገድና ሌሎች አስፈላጊ የመሰረተ ልማት ተቋማት የተገነቡላቸው 52 ከተሞች እንደሚገ

Small holder farmers coping strategies to household food insecurity and hunger in Southern Ethiopia

Image
Abstract This study has aimed at examining the small holder farmers’ coping strategies to sustained household food insecurity and hunger in Southern Ethiopia (Sidama Zone). In order to collect the required input data, a comprehensive interview schedule was developed. The data were collected from 614 households who were selected through two-stage probability sampling technique. The association of each predicting variable and the dependent variable (coping strategies), controlling for all confounding factors, was examined using the multivariate analysis. The result revealed that about 54% of the households were facing mild to severe food insecurity, and of which, about 19% fall in household hunger category (as measured by Household Hunger Scale) for more than six months of the year. The study further showed that households in the study area employ a range of coping strategies to respond to the high and sustained food insecurity and hunger, ranging from minimizing the number of meals a