Posts

It Is Not Population Growth Alone But The Deprivation Of Opportunities And Deterioration Of Human Capital : Alarming Famine Bells In Sidama Land.

Image
By Mulugeta Daye Coventry University Photo from  https://www.facebook.com/photo.php?fbid=459937104040289&set=pb.100000720098450.-2207520000.1383745439.&type=3&theater Introduction For Malthusian apologists and those incapable leaders to feed their people, Population growth is the main reason to blame for famine causation. The assumed linkage among famine, starvation, and mass mortality in both popular conceptions and technical definitions stems directly from the debate started by Malthus more than two centuries ago. Yet as more nuanced analyses have recently demonstrated, famine can occur in varying degrees of severity well before critical food shortages become evident. For example, villagers in Sudan distinguish a “famine that kills” from a range of other food crises experienced at the household level that may cause hunger and destitution but not necessarily lead to death (de Waal 2004). This means without creating window of opportunities to human capital

Furra

Image
I got an e-mail last night from one of my regular readers, Yaya, telling me my last post on Queen Furra got her curisoity going and asked me if I knew any material written about her and could direct her to it.I looked up in Encyclopadia Aethiopica (Harrasssowitz Verlag, 2005) and I found a half page entry written by a certain Anbessa Teferra.Here it is. The orgin of Furra, the legendary queen of the Sidama, is not clear.According to Gasparini, she was the wife of Ahmad b.Ibrahaim al-Gazi (Gragn, known as Diingamo Koyya among the Sidama).Others claim that Furra’s father was an honourable clan leader during the 14th or 15th cent. and when he passed away, she was made queen because she was the eldest daughter. According to some legends, Furra was a brutal ruler who, in particular, harshly repressed the men.Thus males were required to do all the household jobs which were customarily done by women.These included preparing food, scraping the  Enset , fetching water, cleaning the hous

«የፕሬስ ነፃነት እንዲከበር መግለጫዎችን ማውጣት ብቻ በቂ አይደለም»

Image
ሚስተር አማዱ ማህታር ባ፣ የአፍሪካ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ምንም እንኳን የፕሬስ ነፃነትና ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ለማንኛውም የኅብረተሰብ ክፍል በተለይ ለማደግ ጥረት በምታደርገው አፍሪካ እጅግ በጣም አስፈላጊ ቢሆንም፣ ይህን ማሳካት የሚቻለው ግን ዋሽንግተን፣ ኒውዮርክ፣ ፓሪስ፣ ዳካር ወይም ሌላ ቦታ ተቀምጦ መግለጫዎችን በማውጣት እንደልሆነ የአፍሪካ ሚዲያ ኢንሼቲቭ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር አማዱ ማህታር ባ ገለጹ፡፡ ሥራ አስፈጻሚው ይህን የገለጹት ዛሬ በአዲስ አበባ የሚከፈተውን ስድስተኛው የአፍሪካ ሚዲያ መሪዎች ፎረምን አስመልክቶ  አዘጋጆቹ ማክሰኞ በሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡ የአፍሪካ የፕሬስ ነፃነትና ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ሊሳካ የሚችለው ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ውሳኔ ሰጪ አካላት ጋር በሚደረግ ውይይት መሆን እንዳለበትም አክለው አስረድተዋል፡፡ «በአፍሪካ የሚዲያ መልከ አምድር ላይ በርካታ ወትዋች ድርጅቶች አሉ፡፡ እኛም ለአፍሪካ የፕሬስ ነፃነት ከሚወተውቱ ተቋማት መካከል አንዱ ነን፡፡ ነገር ግን የእኛ መንገድ ከሌሎቹ የተለየ ነው፤» ብለዋል፡፡ በዚህም መሠረት እ.ኤ.አ. በ2013 ይህ ኢንሼቲቭ ሁለት ጋዜጠኞችን ከእስራት እንዳስፈታም አክለው ገልጸዋል፡፡ ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኞች ከብሩንዲና ከማሊ መሆናቸውን፣ የማስፈታቱ ሒደቱም የተከናወነው በቀጥታ ከውሳኔ ሰጪ አካላት ጋር በመነጋገር እንደነበርም አውስተዋል፡፡ በተለይ የብሩንዲው ጋዜጠኛ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረ ቢሆንም፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር እስራቱ ወደ ሦስት ዓመት ዝቅ እንዲልለት በማድረግ ከወራት በፊት መፈታቱን ከመግለጻቸውም በተጨማሪ፣ በዚሁ የአዲስ አበባው ጉባዔ ላይ እንደሚገኝም አስታውቀዋል፡፡

በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ስር የተጠቃለሉት የገጠር ቀበሌያት የልማት ያለህ እያሉ ነው፤ በቀበሌያቱ ውስጥ በባለሃብቶች የሚካሄደው የመሬት ወረራ ኣሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል

Image
የሃዋሳ ዙሪያ የገጠር ቀበሌዎች ለከተማይቱ ቅርብ ከመሆናቸው ኣንጻር በልማት በኩል ሊያገኙ የሚገባቸውን ያህል ትኩረት ኣላገኙም። በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር በቱላ ክፍለ ከተማ ስር የተጠቃለሉት የሃዋሳ ዙሪያ የገጠር ቀበሌያት ቁጥር 14 ነው። በጊዜው የደኢህዴን ካድሬዎች ቀበሌያቱ ከሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ሰር ከተጠቃለሉ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት በመስበክ የየቀበሌያቱን ነዋሪዎች መቆሚያ እና መቀመጫ በማሳጣት ነበር እንዲጠቃለሉ የተደረጉት። በርግጥ በርካታ ሰዎች በጉዳዩ ላይ ደሰተኛ ባይሆኑም ለልማት እና ለለውጥ ጉጉ ስለነበሩ ደጋፋቸውን ከመስጠት ኣልተቆጠቡም። እንዳውም የቀበሌያቱን ከሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ስር መሆንን ኣስመልክተው ከብት ኣርደው ደግሰዋል። የሆነ ሆኖ ሰሞኑን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና የቀበሌያቱን ነዋሪዎች በማነጋገር ያሰባሰበው መረጃ እንደምያመለክተው፤ በወቅቱ የቀበሌያቱን በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር መጠቃለልን የደገፉትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በካድሬዎቹ የተገባላቸው የልማት ስራ ኣለመሰራቱን ኣመልክተዋል። በርግጥ ኣንዳንድ የልማት ስራዎች እየተሰሩ ያሉ ብሆኑም እየተሰሩ ያሉት የልማት ስራዎች በየትኛዎቹን መሰል የገጠር ቀበሌዎች እየተሰሩ ያሉ መሆናቸው ኣስራርተዋል። ኣያይዘውም የዛሬ 20 ኣመት ከዳቶኦዳሄ ( ከሃዋሳ ከተማ መግቢያ ላይ ከጥቁር ውሃ ቀጥሎ ካለው ቀበሌ ማለት ነው ) ተነስታ የውሃ ጀርካኗን ተሸክማ ከ 5 እስከ 7 ኪሎ ሜትር ርቀት ተጉዛ ከሃዋሳ ከተማ ቀበሌያት ውሃ ቀድታ ለምትመለሰዋ የዳቶኦዳሄ እማወራ ኣሁንም የተለወጠ ነገር የለም ብለዋል። እንደነዋሪዎቹ ገለጻ ከሆነ፤ የቀበሌዎቹ ከከተማ ኣስተዳደር ስር መሆናቸውን ተከትሎ በተለይ ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ በርካታ ችግሮች ኣጋጥሞቸዋል። በየቀበሌያቱ ያለው መሬት ተ

ሃዋሳ፦የመናፈሻ ፓርክ ብርቅ የሆነባት ከተማ

Image
ሃዋሳ ከተማ የሲዳማ መናገሻ በኣለማችን ላይ በርካታ ዘመናዊ ከተሞች በተለይ በኣሁኑ ጊዜ ከኣለም የኣየር ሙቀት ጋር ተያይዞ ብሎም ለከተሞቹ ውበት እና ለከተሞቹ ነዋሪዎች ምቾት ሲባል በርካታ የመናፈሻ ፓርኮችን እየገነቡ እና ለኣገልግሎት እያበቁ ይገኛሉ። መናፈሻ ፓርኮች በከተሞች መኖራቸው የከተሞቹ ነዋሪዎች በእረፊት ጊዚያቸው ንጽህ ኣየር እየተነፈሱ ኣልያም በለምለም ዞፎች መካከል እየተንሸራሸሩ ጊዚያቸውን እንድያሳልፉ ያስችላቸዋል። ለኣብነት ያህል ኣብዛኛውቹ የደቡብ ኣሜሪካ ኣገራት ከተሞች ማለትም ከትናንሾቹ እንስቶ እስከ ሜክስኮ ሲቲ እና የብራዚሏን ሳኦፖሎን የመሳሰሉ ትላልቅ ከተሞች እያንዳንዱ የከተሞቹ መንደረ በፕላዛ ወይም በግሪንኤሪያ የተሞሉ ናቸው። እነዚህ ፓርኮች በከተሞቹ ነዋሪዎች ተሞልተው ይውላሉ። ፓርኮቹ የተለያዩ የስፖርት ማዘወተሪያ ማዕከላትን የያዙ በመሆናቸው በርካታ ወጣቶች ጊዚያቸውን ኣልባለ ቦታ ከማሳለፍ በተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች ላይ እንዲያሳልፉ ኣስችሏቸዋል። በደቡብ ኣሜሪካ የከተሞች ውበት የምለካውም በያዙት ፓርኮች እና በፓርኮቹ ውበት ነው። በርግጥ የከተሞቹ ውበት እና ንጽህና የነዋሪዎቹን ስልጣነ ያሳያል። የሰሜን ኣሜሪካ ወይም የኣውሮፓ ከተሞችንም ሲንመለከት በውብ ፓርኮች የተሞሉ ናቸው። የየከተሞቹ ኣስተዳደር ለፖርኮች ግንባታ ከፍተኛ ትኩረት ስጥተው ይሰራል። ነዋሪዎችን ከየከተሞቹ ኣስተዳደር በላይ ለፓርኮቹ ውብ እና ንጽህ መሆን የበኩላቸውን ይወጣሉ። ከኣውሮፓ እና ከደቡብ ኣሜሪካ ከተሞች ፊታችንን ወደእኛዋ ከተማ ስንመልስ ሌላ ታሪክ ነው የምናየው። የሲዳማዋ ዋና ከተማ ሃዋሳ ከሊባኖስ ተነስቶ እስከ ሞዛሚብክ ለምዘንቀው ታላቁ ስምጥ ሸለቆ እምብርት ላይ የምትገኝ ከመሆኗ የተነሳ ሞቃት ኣየር ኣመቱን ሙሉ